Tender Detail

Tender Details


በሸገር ከተማ ሱሉልታ ክ/ከተማ የወሰርቢ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለሚገኙ ሴክተሮች አላቂ የጽዳት፣ ኤሌክሮኒክስ፤ ፈርኒቸር እና የደንብ ልብስ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

ሸገ ከተማ ሱሉልታ /ከተማ የወሰርቢ ወረዳ ገንዘብ /ቤት ለሚገኙ ሴክተሮች አላቂ የጽዳት፣ ኤሌሮኒስ፤ ፈርኒቸር እና የደንብ ልብስ ደንብ መመሪያ /Bidders instruction/

. የተወዳዳሪዎች መመሪያ

1. ተጫራቾች በዘርፉ ጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው ሆኖ

. የዘመኑን ግብር በመፈል 2017/18 የታደሰ ንግድ ፈቃድ ማስረጃ

. //ልማት ሚኒስቴር የዕቃ ቅራቢነት የምዝገባ ማስረጃ

ሐ. የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ መወዳደር ይችላሉ።

  1. ተጫራቾች ከማንኛውም የሙስናና የብክነት ድርጊቶች ነጻ የሆኑና በፌዴራልና በክልል የወጡትን የግዢ ደንቦች በማበር ሰነዱ ውስጥ የቀረቡትን ግዴታዎች አምነውበት መፈፀም ይኖርባቸዋል፡፡
  2. ማንኛም ተጫራች ጨረታውን በህገወጥ መንገድ ሊያራምድ የሞከረ ከጨረታው ወጪ ከመሆኑም በላይ ለወደፊቱ በሚካሄዱ ጨረታዎች ላይ እንዳይሳተፍ ተደርጎ ያስያዘው የጨረታ ማስከበሪያ ይወረስበታል
  3. ተጫራቾች ወደጨረታው ለመቅረብ ግዴታዎቻቸውን የተወጡና የተጠየቀውን ስፔስፊኬሽን በማሟላት የወቅቱን ገበያ ያገናዘበ ዋጋ ያቀረቡ መሆን አለባቸው
  4. ተጫራቾች /ቤቱ ባቀረበው ዕቃ ዝርዝር በሙሉ ወይም በሚፈልገውም የዕቃ ዝርዝር ላይ መጫረት ይችላሉ እንጂ ተጫራቹ የተወሰነ ዕቃ ለይቶ ማቅረብ አይችልም።
  5. የተወዳዳሪዎች ሀሳብ ሰነድ ሲቀርብ የዕቃው ስፔስፊኬሽን፣ የዕቃው አይነት፣ የተመረተበት ሀገር ስም፣ የዕቃው መለያ ሞዴል ቁጥር፣ የተመረተበት ዓመተምህረት ስፔስፊኬሽን ላይ መገለፅ አለበት፡፡
  6. አሸናፊ ተጫራቾች የቅድመ ክፍያ ከጨረታው ዕቃ 50% ገቢ ካደረጉ በኋላ ከጠቅላላው ዋጋ 30% ብቻ መጠየቅ ይችላሉ፡፡
  7. አንድ ተጫራች በሰጠው ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ መስጠት አይቻልም፡፡
  8. ማንኛውም ተጫራች የሚወዳደርበትን የዕቃ አይነት የነጠላ ዋጋ ማቅረብ ይኖርበታል።
  9. የሚቀርበው ዋጋ የወቅቱን አካባቢ ገበያ ያገናዘበ መሆን ይገባዋል።
  10. የዕቃው ሞዴል ወይም ስዕል ናሙና ከጨረታ ሰነዱ ጋር ይቀርባል፡፡
  11. መስሪያ ቤቱ ባቀረበው ጨረታ ላይ 20% የመጨመር ወይም የመቀነስ መብት አለው።
  12. አሸናፊ ተጫራች የውድድሩ ውጤት ከተነገረበት 5-10 ቀን ቀርቦ ውል ካልፈጸመ ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብ ይወረሳል፡፡
  13. የጨረታው የመወዳደሪያ ሀሳብ ሰነድ ኦሪጅናልና አንድ ፎቶ ኮፒ በተለያዩ ፖስታዎች ከተፈላጊ መረጃዎች ጋር ተያይዞ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ይቀርባል።
  14. የሚቀርበው ሰነድ ሙሉ አድራሻ የተጻፈበት ሆኖ በሚመለከተው ባለስልጣን የተፈረመበት እና በማህተም የተረጋገጠ መሆን አለበት።
  15. የጨረታውን ሰነድ ከወሰርቢ ወረዳ ገንዝብ አንድ /1/ ከጳጉሜ 03/2017 እስከ 19/01/2018 . 130 ሰዓት ድረስ መግዛት ይቻላል።
  16. ተጫራቾች የጨረታውን መወዳደሪያ ሀሳብ ሰነድ የያዘ ፖስታ ጨረታውን ከገዙበት ቀን ጀምሮ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  17. ጨረታው 16ኛው ቀን ከጠዋቱ 300 ሰዓት ተዘግቶ በዚያኑ ቀን ከረፋዱ 400 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
  18. ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በሰዓቱ ባይገኙም የጨረታ ሳጥኑ ይከፈታል፡፡
  19. ሰነዱን ለመመርመርና ለመገምገም የሚጠቅም ሆኖ ከተገኘ መስሪያ ቤቱ ተጫራቾቹ ባቀረቡት የመወዳደሪያ ሀሳብ ሰነድ ላይ መግለጫ መጠየቅ ይችላል፡፡
  20. ጨረታውን በመመርመር ሂደት ላይ የተገኘውን የሀሳብ ስህተት ማስተካከል ይቻላል፡፡ ድርጊቱ ወዲያው የመወዳደሪያ ሀሳብ ሰነድ ቀረበ ፍል ይገለጽለታል፡፡
  21. ጨረታው ከተከፈተ በኋላ የቀረበውን የውድድር ሀሳብ መቀየር፣ ማሻሻል ወይም ከጨረታው ራስን ማግለል አይቻልም፡፡
  22. አሸናፊ ተጫራቾች የውል ማስከበሪያ የጨረታ ውጤት ከተነገረበት 5-10 ቀን ውስጥ ከግዥው ዋጋ ላይ 10% በባንክ በተመሰከረ ቼክ ወይም /CPO/ በማቅረብ የግዢ ውል መፈረም ይኖርባቸዋል፡፡
  23. የጨረታው ማስከበሪያ አሸናፊው ከታወቀ ለተሸናፊ ይመለስለታል፡፡
  24. ለአሸናፊ ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ የውል ማስከበሪያውን ገቢ አድርገው ከጨረሱ በኋላ ይመለስላቸዋል።
  25. አሸናፊው ተጫራች ውል ከፈጸሙ በኋላ 10 ቀን ውስጥ ዕቃውን አጠናቀው ማቅረብ አለባቸው
  26. የጨረታው ዋጋ የጨረታው ውጤት ከተነገረበት ቀን አንስቶ ዕቃውን ማስረከቢያ ቀን ድረስ ያለምንም ለውጥ መቆየት አለበት።
  27. ተወዳዳሪዎች ጨረታውን ካሸነፉ ዕቃዎቹን በሙሉ በራሳቸው ትራንስፖርት ማውጫና ማውረጃ ችለው የወሰርቢ ወረዳ ገንዘብ /ቤት ዕቃ ግምጃ ቤት ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
  28. የሚቀርቡት ዕቃዎች የተቀደዱ፣ የተሰበሩ፤ የተበላሹና ከአገልግሎት ውጪ ከሆኑ መስሪያ ቤቱ አይቀበላቸውም
  29. /ቤቱ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊልም የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው የሰነድ መሸጫ የማይመለስ 500 ብር ብቻ ነው፡፡
  30. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ብር 50,000 /ሀምሳ ሺህ ብር/ በባንክ በተመሰከረለት ቼክ ብቻ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
  31. ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0910821521 በዚህ ስልክ ቁጥር ደውለው የሚፈልጉትን መረጃ ማግኘት ይችላሉ፡፡

 

በሸገር ከተማ ሉል /ከተማ የወሰርቢ ወረዳ ገንዘብ /ቤት

 

Save Tender