Tender Detail

Tender Details


የካፋ ሆን ፋይናንስና መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት በዞን ማዕከል ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ ለመግዛት እና መሸጥ ይፈልጋል።


 

የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር፡- //ቁጥር 02/2018

 

የካፋ ሆን ፋይናንስና መምሪያ 2018 በጀት ዓመት በዞን ማዕከል ለሚገኙ ሴክተር /ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ተጫራቾችን በመጋበዝ እንደሚከተለው በሎት በመከፋፈል እስከ በጀት ዓመቱ ማብቂያ ማለትም እስከ ሰኔ 30 ቀን 2018 . ድረስ፡-

  • ሎት 1 - ለካፋ ዞን ለፖሊስ አባላት ብርድ ልብስ ለመግዛት፤
  • ሎት 2 - የተለያዩ ሞዴል ላላቸው ተሽከርካሪዎች አገልግሎት የሚውል ዘይትና ቅባት ለመግዛት፤
  • ሎት 3 - የተለያዩ የደንብ ልብሶች ለመግዛት፤
  • ሎት 4 - በካፋ ዞን ግብርና መምሪያ ማካይኝነት አበራ አካባቢ የሰው ሠራሽ ደን ዛፍን ለመሸጥ እና
  • ሎት 5 - በካፋ ዞን ባህል /ስፖርት መምሪያ አማካይኝነት ቦንጋ ስቴዲየም አካባቢ የሰው ሠራሽ ደን ዛፍን ለመሸጥ ማወዳደር ይፈልጋል።

በዚሁ መሠረት በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች፡-

  • ተጫራቾች በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ የንግድ ምዝገባ የምስ ወረቀት፤ የቫት፣ የቲን፣ ከገቢዎች ግብር ስለመፈላቸው የተሰጠ ማስረጃ እና የአቅራቢነት የምስ ወረቀት ፎቶ ኮፒ ያይዘው ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።
  • ተጫራቾች ከላይ የተጠቀሱትን መረጃዎች የጨረታ ዶክመንት ሊገዙ ሲመጡ ኦሪጅናሉን እና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ አቅርበው እንዲመሳከር የማድረግ ግዴታ አለባቸው። በመሆኑም ተጫራቾች ለሁሉም ሎቶች ለእያንዳንዳቸው የጨረታ ሰነድ የማይመለስ 500.00 /አምስት መቶ ብር/ ካፋ ዞን ገቢዎች ባለስልጣን //ቤት ቀርበው በመፈል ዘወትር በሥራ ሰዓት ለተከታታይ 15 ቀናት ካፋ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ግዥ ንብ/አስ/ዳይሬከቶሬት በመቅረብ መግዛት ይችላሉ።
  • ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ CPO ጥሬ ገንዘብ እና ቼከ
  • ለሎት 1 - ለካፋ ዞን ለፖሊስ አባላት የብርድ ልብስ ብር 60,000.00 /ስልሳ ሺህ ብር/
  • ለሎት 2 - የተለያዩ ሞዴል ላላቸው ተሽከርካሪዎች አገልግሎት የሚውል ዘይትና ቅባት ብር 60,000.00 /ስልሳ ሺህ ብር/
  • ለሎት 3 - የተለያዩ የደንብ ልብሶች ብር 80,000.00 /ሰማኒያ ሺህ ብር/
  • ለሎት 4 እና ለሎት 5 - ለእያንዳንዳቸው ብር 300,000.00 /ሦስት መቶ ሺህ ብር/ በካፋ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ስም በማሰራት ከጨረታው ሰነድ ጋር በማዘጋጀት ያይዘው ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  • ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በየሎት በማከፋፈል እና የሎት ቁጥሩን ሠነዱ ላይ በመጻፍ በሰም /በሙጫ/ በታሸገ ኤንቨሎፕ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15 ተከታታይ ቀናት በካፋ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ግዥ ንብ/አስ/ዳይሬክቶሬት በመቅረብ ለዚሁ ጨረታ ሥራ በተዘጋጀ የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ።
  • የጨረታው ሳጥን 16ኛው ቀን 330 ሰዓት ታሽጎ በዚያው ዕለት 400 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በካፋ ዞን ፋይናንስና መምሪያ ይከፈታል። የጨረታ መዝጊያ እና ፈቻው ቀን ዝግ ከሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ይሆናል። በመፈቻው ዕለት የተጫራቾች ወይም ህጋዊ ተወካዮች ያለመገኘት የጨረታ ፈት ሂደት እያስተጓጉልም። 15 ተከታታይ ቀናት የተባለው ቅዳሜና እሁድ ምሮ የሚቆጠር ነው።
  • አሸናፊው ድርጅት ከሎት 4 እና ከሎት 5 በስተቀር ከላይ በሎት የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በሙሉ በራሱ ወጪ ካፋ ዞን ፋይናንስ መምሪያ አቅርቦ የማስረከብ ግዴታ አለበት።
  • አሸናፊው ድርጅት ጨረታውን ያሸነፈበትን ጠቅላላ ድምር ዋጋ ከካፋ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በሚገለፀው የባን ሂሳብ ቁጥር ገቢ በማድረግ ያሸነፋቸውን የደን ዛፎችን በራሱ ወጪ በማስጫን 30 ቀን ውስጥ ሙሉ በሙሉ ማንሳት ይጠበቅባቸዋል።
  • አሸናፊው ድርጅት ከሎት 2 የተለያዩ ሞዴል ላላቸው ተሽከርካሪዎች አገልግሎት የሚውል ዘይትና ቅባት በስተቀር ከላይ በሎት የተዘረዘሩትን ተወዳዳሪ ድርቶች የቫት ተመዝጋቢነት ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችሉ መሆን ይኖርባቸዋል።
  • ተጫራቾች አሰሪው /ቤት ያዘጋጀውን የቴኒካል ዶክመንት መጠይቅ ማሟላት ይጠበቅባቸዋል።
  • ተወዳዳሪዎች ጨረታ ዶክመንት ለማስገባት ሲመጡ ከሎት 4 እና ከሎት 5 በስተቀር ሎት 1 ለካፋ ዞን ለፖሊስ አባላት ብርድ ልብስ እና ሎት 3 የተለያዩ የደንብ ልብሶች ለሚወዳደሩባቸው ዕቃዎች ናሙና ማቅረብ የሚኖርባቸው ሲሆን ናሙና ያላቀረበ ተወዳዳሪ ድርጅት ዋጋው አይታይለትም።
  • ተጫራቾች ለሽያጭ የተዘጋጁ ሁሉንም የሰው ሠራሽ ደን ዛፍ እንጂ በተናጠል የሚፈልጉትን መወዳደር ከጨረታ ውጭ ያደርጋል።
  • ገዢው በጨረታ ያሸነፈውን የደን ክልል ከተረከበ በኋላ እንዲቆረጥ የተፈቀደለትን የደን ክልል ያመረተውን ምርት የማስጠበቅ ኃላፊነት የራሱ ይሆናል።
  • ለተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ያስያዙት CPO ጥሬ ገንዘብ እና ቼክ ተመላሽ የሚደረገው ያሸነፉትን ዛፎችን ሙሉ በሙሉ ማንሳታቸው ሲረጋገጥ መሆኑ ታውቆ በወቅቱ ካልተነሳ ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዙት CPO ጥሬ ገንዘብ እና ቼክ የሚወረስ ይሆናል።
  • /ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 

ተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- 047-3-31-18-26 በመደወል መጠየቅ ይቻላል።

 

የካፋ ዞን ፋይንስ መምሪያ

 

Save Tender