የኢትዮጵያ ፖስታ ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩትን የግዥ አይነቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የጨረታ ማስታወቂያ
ቁጥር ግጨ 03/2018
የኢትዮጵያ ፖስታ ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩትን የግዥ አይነቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
|
ተራ.ቁ
|
የጨረታው አይነት
|
የሎት ዓይነት
|
መሠራት ያለበት CPO መጠን
|
ጨረታው የወጣበት ቀን
|
ጨረታው የሚከፈትበት ቀን
|
|
1
|
ቶነር C-EXV42
|
ሎት 1
|
30,000.00
|
መስከረም 5 ቀን 2018 ዓ.ም |
መስከረም 5 ቀን 2018 ዓ.ም |
|
2
|
የተሽከርካሪ ጐማ
|
ሎት 2
|
30,000.00
|
|
|
በመሆኑም በጨረታው ለመካፈል የሚፈልጉ ተጫራቾች በዘርፉ ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ ተጫራቾች የማስረጃቸውን ፎቶ ኮፒ ማቅረብ የሚችል በድርጅቱ ገንዘብ ቤት የማይመለስ ብር 300.00 (ሶስት መቶ ብር) በየሎቱ በመክፈል 2ኛ ፎቅ ግዥ ከፍል በመቅረብ የጨረታ ሠነድ በመውሰድ ቴክኒካልና ፋይናንሻል ሰነድ ለየብቻ (በተናጠል) በጨረታ ሠነዱ ላይ በዝርዝር በተገለጸው ሎት መሠረት ዋጋ በመሙላት በታሸገ ኤንቬሎፕ በማድረግ እስከ መስከረም 28 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 6፡30 ሰዓት ድረስ ሠነዱን ከገዙበት ቢሮ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
ተጫራቾች በቅድሚያ ተመላሽ የሚሆን በሁኔታዎች ላይ ያልተመሠረተ የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ (CPO)በየሎቱ 30,000.00 ብር በማሠራት ከቴክኒካል ፕሮፖዛል ኦርጂናል ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፡፡ የጨረታው ኤንቨሎፕ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት መስከረም 28 ቀን 2018 ከቀኑ 8፡30 ሰዓት በድርጅቱ የሠራተኞች ክበብ ይከፈታል፡፡
ድርጅቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 0911 954 537 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡
(CPO) ሲያሠሩ የኢትዮጵያ ፖስታ አገልግሎት ድርጅት በማለት ያሠሩ
የኢትዮጵያ ፖስታ
