Tender Detail

Tender Details


የኢትዮጵያ ፖስታ የድርጅቱ ንብረት የሆነ በተለያዩ ሳይቶች የሚገኙ የኮንዶሚኒየም ቤት ኪራይ የብርድ መከላከያ ጃኬት፤ የተሽከርካሪ የጥገና የጋራዥ አገልግሎት ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት እና ማከራየት ይፈልጋል፡፡


 

የጨረታ ማስታወቂያ

ቁጥር ግጨ 04/2018

 

የኢትዮጵያ ፖስታ የድርጅቱ ንብረት የሆነ በተለያዩ ሳይቶች የሚገኙ የኮንዶሚኒየም ቤት ኪራይ የብርድ መከላከያ ጃኬት የተሽከርካሪ የጥገና የጋራዥ አገልግሎት ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት እና ማከራየት ይፈልጋል፡፡

 

.

የጨረታው አይነት

የሎት ኣይነት

መሠራት ያለበት CPO

ጨረታው የወጣበት ቀን

ጨረታው የሚከፈትበት ቀን

1

የብርድ መከላከያ ጃኬት

ሎት 1

20,000.00

 

መስከረም 15 ቀን 2018 .

 

ጥቅምት 6 ቀን 2018 .

2

የድርጅቱ ንብረት የሆኑ የኮንደሚኒየም ቤት ኪራይ

ሎት 2

20,000.00

3

የተሽከርካሪ የጥገና ጋራዥ አገልግሎት ግዥ

ሎት 3

20,000.00

 

በመሆኑም በተራ ቁጥር 1 ለተገለፀው ጨረታውን ለመካፈል የሚፈልጉ ተጫራቾች በዘርፉ ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ ተጫራቾች የማስረጃቸውን ፎቶ ኮፒ ማቅረብ የሚችሉ በድርጅቱ ገንዘብ ቤት የማይመለስ 200.00 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል 2 ፎቅ ግዥ ፍል በመቅረብ የብርድ መከላክያ ጃኬቱን የሚገልጽ የሥራ ዝርዝር /Specification/ ከጨረታ ሠነዱ ጋር በመውሰድ ኒካል ፋይናንሻል ሰነድ ለየብቻ በተናጠል) በጨረታ ሠነዱ ላይ በዝርዝር በተገለጸው መሠረት ዋጋ በመሙላት በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ እስከ ጥቅምት 6 ቀን 2018 . ከቀኑ 630 ድረስ ሰነዱን ከገዙበት ቢሮ ለዚህ በተዘጀው የጨረታ ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡

*በተራ ቁጥር 2 ላይ ለተገለፀው የኮንዶሚኒየም ቤት ኪራይ ተጫራቾች የሚከራዩበትን ዋጋ በተዘጋጀው ፎርም ላይ በመሙላት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

በሎት 1 እና ሎት 3 ለተዘረዘሩት ተጫራቾች በቅድሚያ ተመላሽ የሚሆን በሁኔታዎች ላይ ያልተመሠረተ የጨረታ ማስከበሪያ በባን በተረጋገጠ (CPO) 20,000.00 ብር በማሠራት ከቴክኒካል ፕሮፖዛል ኦርጂናል ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው የጨረታው ኤንቨሎፕ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጥቅምት 6 ቀን 2018 ከቀኑ 830 ሰዓት በድርጅቱ የሠራተኞች ክበብ ይከፈታል፡፡

ድርጅቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፈልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

መረጃ ስልክ ቁጥር 0911730062 ደው መጠየቅ ይቻላል

 

የኢትዮጵያ ፖስታ

 

Save Tender