የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ሲዳማ ሪጅን የተለያዩ ያገለገሉ (ለተቋሙ አገልግሎት መስጠት የማይችሉ) ባዶ በርሜሎች እና አሮጌ ጎማዎች ባሉበት ሁኔታና ቦታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር: EEU/S/R/S/M/D/B/001/2018
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ሲዳማ ሪጅን የተለያዩ ያገለገሉ (ለተቋሙ አገልግሎት መስጠት የማይችሉ) ባዶ በርሜሎች እና አሮጌ ጎማዎች ባሉበት ሁኔታና ቦታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም፡-
|
ሎት |
የሚወገደው ንብረት |
የሚገኙበት ቦታ |
መለኪያ |
ብዛት |
የጨረታ ማስከበሪያ CPO |
የጨረታ መዝጊያ |
የጨረታ መክፈቻ |
|
01 |
ባዶ በርሜሎች |
ሲዳማ ሪጅን ዕቃ ግምጃ ቤት (ሐዋሳ) |
በቁጥር |
100 |
5,000 |
ጥቅምት 10 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 9፡00 ሰዓት |
ጥቅምት 10 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 9፡30 ሰዓት |
|
02 |
ያገለገሉ (አሮጌ) የከባድ ተሽከርካሪ ጎማዎች |
ሲዳማ ሪጅን ዕቃ ግምጃ ቤት (ሐዋሳ) |
በቁጥር |
147 |
3,000 |
||
|
03 |
ያገለገሉ (አሮጌ) የቀላል ተሽከርካሪ ጎማዎች |
ሲዳማ ሪጅን ዕቃ ግምጃ ቤት (ሐዋሳ) |
በቁጥር |
212 |
3,000 |
ስለሆነም በጨረታው መካፈል የሚፈልጉ ድርጅቶች ወይም ግለሰቦች ከዚህ በታች የተመለከቱትን ነጥቦች በማሟላት ቀርበው መወዳደር ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች ዝርዝር መግለጫ የያዘውን የጨረታ ሰነድ የጨረታ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በድርጅታችን አካውንት ቁጥር EEU-Southern Region የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሂሳብ ቁጥር 1000182117742 የማይመለስ ብር 300.00 (ሶስት መቶ ብር) ገቢ በማድረግ ዘወትር በስራ ሰዓት በሐዋሳ ከተማ አሮጌ መነሀሪያ አጠገብ በሚገኘው በድርጅቱ ቢሮ የኢ/ኤ አገ/ ሲዳማ ሪጅን ፋይናንስ ቢሮ 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 405 በመምጣት የሚወገዱትን ንብረቶች ዝርዝር መረጃ የያዘ የጨረታ ሰነድ መውሰድ ይችላሉ፡፡
- ተጫራች ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ የጨረታ ሰነድ ገዝተው ዘወትር በስራ ቀናት ከሰኞ እስከ እስከ አርብ ከጠዋቱ 2፡00 ሰዓት እስከ 6፡00 ሰዓት፣ ከሰዓት 7፡00 ሰዓት 11፡00 ሰዓት እና ቅዳሜ ከጠዋቱ 2፡00 ሰዓት እስክ 6፡00 ሰዓት ባለው ጊዜ ውስጥ ንብረቶቹ በሚገኙበት ሲዳማ ሪጅን ዕቃ በግምጃ ቤት በመሄድ መመልከት ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ የሚያቀርቡት የገንዘብ መጠን በባንክ በተረጋገጠ /CPO/ ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና /Bid Security/ ማስያዝ ይኖርባቸውል፡፡
- ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዳቸውን እና የጨረታ ማስከበሪያቸውን በጥንቃቄ በታሸገ ኤንቨሎፕ ስማቸውን እና የጨረታ ቁጥሩን እንዲሁም የተወዳደሩበትን ሎት በመግለጽ ከላይ በተጠቀሰው ቀን እና ሰዓት ድረስ ብቻ በተጠቀሰው አድራሻ ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡
- ጨረታው ከላይ በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ተዘግቶ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻው በተገኙበት ባይገኙም ኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት በሲዳማ ሪጅን የሰፕላይ ቼይን ንብረት እና ጠቅላላ አገልግሎት 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 205 ይከፈታል፡፡
- ተጨማሪ ማብሪሪያ ካስፈለገ በስልክ ቁጥር 046-2-12-19-72/09-10-03-42-81 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።
- ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- ተጫራቾች በጨረታው የተጠቀሰው ብዛት ቢጨምር የመረከብ ግዴታ አለባቸው።
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ሲዳማ ሪጅን
