Tender Detail

Tender Details


የለሚ ኩራ ክ/ከተማ ፖሊስ መምሪያ ለ2018 በጀት ዓመት ለመምሪያውና ለተለያዩ የስራ ክፍሎች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ እቃዎችን በሀገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ በማወዳደር መግዛት ይፈልጋል።


 

የጨረታ ስታወቂያ

 

የለሚ ኩራ /ከተማ ፖሊስ መምሪያ 2018 በጀት ዓመት ለመምሪያውና ለተለያዩ የስራ ፍሎች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ እቃዎችን በሀገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ በማወዳደር መግዛት በማስፈለጉ ከዚህ በታች የተዘረዘሩ መስፈርቶችን የሚያሟሉ የተለያዩ እቃዎችን በሀገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ በማወዳደር መግዛት በማስፈለጉ ከዚህ በታች የተዘረዘሩ መስፈርቶችን የሚያሟሉ ድርጅቶች ወይም ግለሰቦች ግለቦች በጨረታው እንዲሳተፉ ይጋብዛል፡፡

 

/

የሎት ዝርዝር

የሚገዙ እቃዎች ዝርዝር

በሲ.. የሚያዝ የገንዘብ መጠን

1

በሎት 1.

የፅህፈት መሳሪያዎች

10,000.00

2

በሎት 2.

የፅዳት ዕቃዎች

10,000.00

3

በሎት 3.

የደንብ አልባሳት

10,000.00

4

በሎት 4.

የግንባታ መሳሪያዎች

10,000.00

5

በሎት 5.

ትሮኒ እቃዎች

20,000.00

6

በሎት 6.

የፈርኒቸር ውጤቶች

15,000.00

7

በሎት 7.

የህትመት ውጤቶች

20,000.00

8

በሎት 8.

ሰርቪስ የሚሰጥ የመኪና ኪራይ

10,000.00

9

በሎት 9.

የላቢያጆ አገልግሎት

5,000.00

10

በሎት 10.

የተለያዩ የሰው መድሀኒቶች እና የህክምና መሳሪያዎች

10,000.00

11

በሎት 11.

የተለያዩ እቃዎችን የሚጭን የመኪና ኪራይ

10,000.00

12

በሎት 12.

የተሽከርካሪ ሰርቪስ እቃ መለዋወጫ

20,000.00

 

  1. በዘርፉ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያለው
  2. የዘመኑን ግብር የከፈሉና የተጨማሪ እሴት ተመዝጋቢ መሆን አለባቸው
  3. የታደሰ የዘመኑን ንግድ ፈቃድና የንግድ ምዝገባ ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  4. በጨረታ ለመሳተፍ የሚያስችል የአቅራቢዎች የምዝገባ ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችል፡፡
  5. አማራጭ ዋጋ በዚህ ጨረታ ላይ ተቀባይነት የለውም፡፡
  6. በጨረታው ለመካፈል የሚፈልግ ሁሉ በሎቱ ፊት ለፊት የተቀመጠውን የገንዘብ መጠን በባን (ሲፒ) ብቻ በለሚ ኩራ /ከተማ ፖሊስ መምሪያ በማሰራት ማምጣት አለባቸው
  7. የጨረታ ዋጋው ፀንቶ የሚቆይበት 60 ቀን ነው
  8. በጨረታው አሸናፊ የሆኑ ድርጅቶች ዕቃውን በራሳቸው ትራንስፖርት በማጓጓዝ ለሚ ኩራ /ከተማ ፖሊስ መምሪያ /ቤት ድረስ በማምጣት ማስረከብ አለባቸው
  9. ተጫራ የሚያቀርቡትን የዕቃ ናሙና ከጨረታው ጊያ ቀን በፊት ለሚ ኩራ ፍለ ከተማ ፖሊስ መምሪያ ከአያት አደባባይ ወደ ጣፎ በሚወስደው መንገድ ባሮ ማደያ አጠገብ በሚገኘው መስሪያ ቤታችን 3 ፎቅ ቢሮ ቁጥር 309 ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  10. በእያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ ላይ የማይመለስ 300.00 (ሶስት መቶ ብር) በመፈል መግዛት ይችላሉ፡፡
  11. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ ባሉት ተከታታይ 10 የስራ ቀናት ውስጥ እንዲሁም 11ኛው ቀን እስከ 400 ሰዓት ድረስ ጨረታው ፍት ሆኖ ስለሚቆይ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡
  12. ጨረታው 11ኛው ቀን ጠዋት 400 ሰዓት ታሽጎ 430 ሲሆን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በመ/ቤቱ 3 ፎቅ ቢሮ ቁጥር 309 ይከፈታል፡፡
  13. የጨረታው ፈቻ ቀን ከስራ ቀናት ውጪና የክ በዓል ቀናት ከዋለ በሚቀጥለው የስራ ቀናት የሚከፈት ይሆናል፡፡
  14. ዘግይተው የሚመጡ የጨረታ ሰነዶች ተቀባይነት የላቸውም፡፡
  15. /ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው በአ/አበባ ከተማ አስተዳደር ፖሊስ የለሚ ኩራ /ከተማ ፖሊስ መምሪያ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0116391021 በመደወል መጠየቅ ይቻላል፡፡

 

የለሚ ኩራ ክ/ከተማ ፖሊስ መምሪያ

 

Save Tender