Tender Detail

Tender Details


የደራርቱ ቱሉ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት በ2018 ዓ.ም አገልግሎት ላይ የሚውሉ የተለያዩ እቃዎች ማለትም ፡- + የደንብ ልብሶች አላቂ የቢሮ ዕቃዎች + አላቂ የትምህርት ዕቃዎች + አላቂ የፅዳት ዕቃዎች + ልዩ ልዩ መሣርያዎች ቋሚ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ስመግዛት ይፈልጋል፡፡


                                                     የጨረታ ቁጥር፡-001/2018 የጨረታ ማስታወቂያ 

የደራርቱ ቱሉ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት በ2018 ዓ.ም አገልግሎት ላይ የሚውሉ የተለያዩ እቃዎች ማለትም ፡- 

+ የደንብ ልብሶች አላቂ የቢሮ ዕቃዎች 

+ አላቂ የትምህርት ዕቃዎች 

+ አላቂ የፅዳት ዕቃዎች

+ ልዩ ልዩ መሣርያዎች ቋሚ እቃዎችን 

በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ስመግዛት ይፈልጋል፡፡ በዚህ መሰረት ተጫራቾች፡-

  1. በመንግስት ዕቃ አቅራቢነት ተመዝግቦው የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ እና ቫት ተመዝጋቢ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡ 

  2. ተጫራቾች በዘርፉ ወይም በመስኩ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው መሆን አለባቸው፡፡ 

  3. የዘመኑን ግብር የከፈሉና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡ 

  4. ተጫራቾች ተጨማሪ እሴትታከስ ተመዝጋቢ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡ 

  5. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት በትምህርት ቤቱ ፋይናንስ ቢሮ ቁጥርio ብር 300.00 /ሶስት መቶ ብር/ በመክፈል የጨረታውን ሰነድ መግዛት ይችላሉ፡፡ 

  6. ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዋጋ በገዙት ሰነድ ላይ ባለው የዋጋ ማቅረብያ ቦታ በግልጽ በመሙላት በመጨረሻ ቦታ ላይ ስም ፤ ፊርማና ህጋዊ ማህተም በማኖር በታሸገ ኤንቨሎፕ ዋናውን እና ፎቶ ኮፒውን በማሸግ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ዘወትር በስራ ሰዓት ከ 2፡30-11: oo ዋጋቸውን በመሙላት በተጠቀሰው የስራ ሰዓት የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡ 

  7. ለጨረታ ማስከበርያ ሎት 1) 28000 ሎት 2) 30000 ሎት 3) 37044 ሎት 4) 37044 ሎት 5) 13109 ሎት 6) 5000 ሎት 7) 40000 ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡ 

  8. ተጫራቾች ናሙና ለሚያስፈልጋቸው እቃዎች ጨረታው ሊዘጋ አንድ ቀን እስኪቀረው ድረስ መቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

  9. ጨረታውን አሸናፊ ሆነው ከተገኙ በኋላ 10% ባሸነፉበት ዕቃ መጠን መሰረት የውል ማስከበሪያ ማስያዝ ይኖርቦታል፡፡ 

  10. ጨረታውን ለማዛባት የሚሞክር ከጨረታው ውጪ እንደሚሆንና የጨረተውን ማስከበሪያ CPO እንደሚወረስባቸው ማወቅ አለባቸው፡፡ 

  11. ጨረታው የሚከፈተው ተጫራቾች እና ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ11 ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ተዘግቶ ቀን ከቀኑ በ5፡00 ሰዓት በትምህርት ቤቱ የግ/ፋይ/ንብ/አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 10 ይከፈታል፡፡ 

  12.  መስሪያ ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ 

  13.  ለበለጠ መረጃ በስልከ ቁጥር፡-0114343278/ 0114715349 

  14. ጥቃቅንና አነስተኛ በአገር ውስጥ ምርት ላይ የተሳተፉ ስለመሆኑ በቂ ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ ካልሆነ ግን እንደማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሰነድ ገዝተው እና CPO አስይዘው መወዳደር ይኖርባቸዋል፡፡ 

አድራሻ ፡- በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረዳ ስምንት ከቃሊቲ ቶታል ዝቅ ብሎ ከአሮጌው አስፓልት 200 ሜትር ገባ ብሎ                        

                                                                            የደራርቱ ቱሉ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት

Save Tender