የየካ/ክ/ከተማ አስተዳደር ዋና ስራ አስፈጻሚ ጽ/ቤት መንግስት ግዥ ቡድን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች ግዥ መፈጸም ይፈልጋል።
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ 2ኛ ዙር 2017 ዓም የካ/ዋ/ስ/አ/ጽ/ቤት የመንግስት ግዥ አስተዳደር ቡድን የ2018 በጀት አመት 2ኛ ዙር የአገልግሎት ግዥ፣ የእቃቢ ህግ የፕሮቶኮል ልብስ እና የአስፖርት ቁሳቁስ ግዥ
- ሎት 1. የአቃቤ ህጎች የፕሮቶኮል ልብስ ግዥ CPO (50,000)
- ሎት 2. የመኪና የውስጥ ጌጣ ጌጥ የግዥ CPO (20,000)
- ሎት 3. የእስፖርት ቁሳቁስ ግዥ CPO (20,000)
ስለዚህ በጨረታ ላይ መሳተፍ የምትፈልጉ ህጋዊ ተጫራች የሚከተሉትን መስፈርቶች በማሟላት እንድትጫረቱ ተጋብዘዋል፡፡
- የታደሰ ንግድ ስራ ፍቃድ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- የአቅራቢነት የምስክር ወረቀት ኮፒ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢነት ማቅረብ ይኖርበታል፡፡
- የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ማስረጃ ኮፒ ማቅረብ ይኖርባቸዋል ፡፡
- ተጫራቾች ናመና እንዲቀርብ የተጠየቁባቸውን ዕቃዎች መጫረቻ ሠጎዳቸውን ሲያስገቡ አብረው የተጠየቀውን ወይም የሚወዳደሩበትን ናሙና ማስገባት ግዴታ አለባቸው።
- የዘመኑን ግብር ስለመክፈላቸዉ ከሚመለከተዉ የገቢ ግብር ባለስልጣን ክሊራንስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ ከላይ በተገለፀዉ መሰረት በአዲስ አበባ ከተማ የየካ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ጽ/ቤት ስም የተዘጋጀ በባንክ ከተረጋገጠ ሲፒኦ ኦርጅናል ሰነድ ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- የጨረታ ሰነዱን ሲገዙ የማይመለስ ለእያንዳንዱ ሎት 200 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል መውሰድ ይችላሉ።
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን በሚገባ በመሙላት ማስታወቂያ አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ዘወትር በስራ ሰዓት ለዚሁ በተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ አርጅናል እና ኮፒ መሆኑን በመግለፅ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
- የጨረታ ሳጥኑ ከ11ኛዉ ቀን ጠዋት 4፡00 ሰዓት ታሽጎ በዚሁ እለት ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት ይከፈታል። ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በመንግስት ግዥ አስተዳደር ቡድን ቢሮ ቁጥር 9 ውስጥ ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ ስርዝ ድልዝ የሌለበት እና ቫትን ያካተተ መሆኑን አለመሆኑን ካልተገለፀ የቀረበዉ ዋጋ ቫት እንደተካተተ ተደርጎ ይወሰዳል፡፡
- ተጫራቾች ጨረታውን ሲያሸንፉ የውል ማስከበሪያ Cpo 10% ማስያዝ አለባቸው፡፡
- ከላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ያላሟላ የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት የለውም፡፡
- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
የየካ/ክ/ከተማ አስተዳደር ዋና ስራ አስፈጻሚ ጽ/ቤት መንግስት ግዥ ቡድን
