የይ/ጨፌ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በበጀት ዓመት በ2018 ዓ/ም በይ/ፌ ወረዳ አስተዳደር ስር ላሉ ሴክተር መ/ቤቶች ከዚህ በታች የተጠቀሱትን የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
ለ2ኛ ጊዜ የወጣ ጨረታ ማስታወቂያ
የይ/ጨፌ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በበጀት ዓመት በ2018 ዓ/ም በይ/ፌ ወረዳ አስተዳደር ስር ላሉ ሴክተር መ/ቤቶች ከዚህ በታች የተጠቀሱትን የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
|
ሎት |
የሚገዛ ዕቃዎች አይነት |
የጨረታ ማስከበሪያ cpo |
|
ሎት 1 |
ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች/ፈርኒቸሮች |
10,000 |
|
ሎት 2 |
ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች |
20,000 |
|
ሎት 3 |
ተሸከርካሪ ሞተር ሳይክሎች |
20,000 |
|
ሎት 4 |
ለግንባታ የሚሆኑ የፋብሪካ ውጤቶች |
20,000 |
|
ሎት 5 |
ለግንባታ የሚሆኑ የማዕድን ውጤቶች |
20,000 |
ስለዚህ ተጫራቾች፡-
- በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸዉ የዘመኑን ግብር የከፈሉ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ያላቸዉ የ2018 ዓ.ም የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው ሻት ተመዝጋቢ የሆኑ አንድ ኦርጅናልና አንድ ኮፒ በፖስታ የታሸገ ሰነድ ማቅረብ የሚችል
- ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን አንስቶ ለተከታታይ 15 ቀናት ዉስጥ ቢሮ ቁጥር 3 በመቅረብ የማይመለስ 200 ብር በመክፈል የጨረታ ሰነዱን ማግኘት የሚችሉ መሆኑን እንገልፃለን።
- አሸናፊ ተጫራች ያሸነፈበትን ዕቃም ሆነ ንብረት የአቅርቦት ስምምነት ውል ለማቅረብ ፍቃደኛ ካልሆነ ያስያዙት cpo ለመስሪያ ቤቱ ገቢ ይሆናል፡፡
- ተጫራቾች የሚያቀርቡት የጨረታ ማስከበርያ cpo በባንክ የተመሰከረ/በጥሬ ገንዘብ ማስያዥያ ከጨረታ ሰነዱ ጋር ማቅረብ ይኖርበታል፡፡
- ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን አንስቶ ለተከታታይ 15 የሥራ ቀናት አየር ላይ ይውልና በ16ኛ የስራ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሠዓት ላይ ይታሽግና በዚህ ዕለት 4:30 ላይ ተጫራቾች ህጋዊ ዉክሎቻቸዉ በተገኙበት በይፋ ይከፈታል፡፡
- በጨረታ ሰነድ ላይ የተጫራቹ ድርጅት ማህተም እና ስም ፊርማ በግልጽ መጻፍ አለበት
ማሳሰቢያ፡-
- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- ስርዝ ድልዝ ያለው የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት አይኖረውም ጽ/ቤት ለበለጠ መረጃ 0463320554/0824
የይርጋ ጨፌ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት
