Tender Detail

Tender Details


መከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት ከዚህ በታች የተገለፁትን ከሎት 1-8 ያሉትን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡


 

መከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት

DEFENCE CONSTRUCTION MATERIALS MANUFACTURING ENTERPRISE

የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ

ግልጽ ጨረታ ቁጥር DCMME 01/2018

 

መከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት ከዚህ በታች የተገለፁትን ከሎት 1-8 ያሉትን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

  • ሎት-1 የተለያዩ የብረታ ብረት ቁርጥራጮች (Scrap) የተሸከርካሪና፤ የማሽነሪ አካለት፤ የብረታ ብረት ተረፈ ምርቶች---ወዘተ)
  • ሎት- 2 ያገለገሉ ቀላል ተሽከርካሪዎች
  • -3 ያገለገሉ የተለያዩ የብረታ ብረት እና የእንጨት ወርክ ሾፕ ማሽኖች ጀኔሬተሮች እና የውሀ ማቀዝቀዣ ቺለር (Chiler) ማሽን---ወዘተ)
  • ሎት-4 ያገለገሉ የእጅ መገልገያ መሳሪያዎችና ማሽኖች (Welding Machine; Drill Machine; Grinding Machine የቧንቧ መገልገያ መሳሪያዎች- ወዘተ)
  • ሎት-5 ያገለገሉ የተለያዩ ኤሌክትሪክ ሞተሮች ኮምፕረሰር እና የተለያዩ ኤሌክትሪክ ሞተሮች----ወዘተ)
  • ሎት- 6 የኤሌክትሪክ እና የቧንቧ እቃዎች
  • ሎት- 7 የቀላል እና የከባድ ተሸከርካሪ መለዋወጫ
  • ሎት-8 የብረታ ብረት እና የእንጨት ወርክ ሾፕ ቁሳቁሶች (የሚክስር መለዋወጫ፤ የብሎኬት ማሽን መለዋወጫ---ወዘተ)

ተጫራቾች ማንኛውም የንግድ ዘርፍ የተሰማሩ ድርጅት ወይም ግለሰብ በጨረታው እንዲሳተፉ እየጋበዝን ዝርዝር የጨረታ መመሪያ እና ሰነድ ከሰኞ ከህዳር 1/2018 . ጀምሮ በስራ ቀኖች ቃሊቲ በሚገኘው ዋና /ቤታችን ፋይናንስና አካውንቲንግ መመሪያ ቢሮ ቁጥር 23 በመምጣት ለእያንዳንዱ ሎት የማይመለስ ብር 500.00 (አምስት መቶ ብር) በመክፈል እና ሰነዱን በመግዛት መጫረት የሚችሉ መሆኑን እየገለፅን ጨረታው ከሎት 1-4 ማክሰኞ ህዳር 16 ቀን 2018 . 400 ሰዓት ተዘግቶ 4:15 የሚከፈት ሲሆን ከሎት 5-8 ሀሙስ ህዳር 18 ቀን 2018 . 400 ሰዓት ተዘግቶ 415 የሚከፈት መሆኑን እናሳውቃለን

ማሳሳቢያ፡-

ድርጅቱ የተ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ ለሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

አድራሻ፡-

ቃሊቲ ከቶታል አልፎ ቋራ ሆቴል አጠገብ ይገኛል፡፡

ማስታወሻ:-

ለተጨማሪ ማብራሪያ የስልክ ቁጥር 011-417-49-04 ወይም መደወል ይቻላል፡፡

 

Save Tender