Tender Detail

Tender Details

  • Company Addis Ababa Traffic Management Authority (AATMA) (የአዲስ አበባ ትራፊክ ማኔጅመንት ባለስልጣን)
  • Address ሃያ ሁለት መክሊት ሕንፃ 10ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 10-01 ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: +251116672279
  • Websitehttps://aatma.gov.et/
  • Deadline20 Nov 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price300.00
  • opening date2025-11-20 00:00:00
  • Categories Textile, Garment & Leather , Cloth And Shoes , Safety Clothe And Shoes

የአዲስ አበባ ከተማ ትራፊክ ማኔጅመንት ባለሥልጣን ከታች በሎት የተዘረዘሩትን እቃዎች ግዢ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡


 

የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር፡- አአትማባ/ብግጨ/ግዳ/ዕቃ/04/2018

 

የአዲስ አበባ ከተማ ትራፊክ ማኔጅመንት ባለሥልጣን ከታች በሎት የተዘረዘሩትን እቃዎች ግዢ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም፡-

የትራፊክ ቁጥጥር ሰራተኞች የደንብ ልብስ፣ የቆዳ ቦርሳ፣ ጉርድ እና ቡትስ ቆዳ ጫማ፣ ባለገበርንጸባራቂ ሰደርያ እና ፊሽካ፡፡

ሆነም በጨረታው መሳተፍ የሚፈልጉ ድርጅቶች፡-

  1. የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ብር 300.00 (ሶስት መቶ ብር) የማይመለስ በመፈል ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ጨረታው መዝጊያ ቀን ዘወትር በሥራ ሰዓት ጠዋት 200 እስከ 630 ከሰዓት 730 እስከ 1000 ሰዓት በባለስልጣኑ ግዥ ንብረት አስተዳደር እና ጠቅላላ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 10-01 መውሰድ ይችላሉ።
  2. ተጫራቾች የቫት ተመዝጋቢ፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና ለሚያቀርቡት አገልግሎት ዘርፍ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው
  3. ተጫራቾች በእ አቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ ስለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው።
  4. ተጫራቾች ለጨረታው ማስከበሪያ በባንክ በተመሰከረለት ቼክ (ሲፒኦ) ተመላሽ የሚሆን 200,000.00 (ሁለት መቶ ሺህ ብር) ማስያዝ አለባቸው
  5. የጨረታው አሸናፊ ሆነው የተመረጡት ድርጅቶች የጨረታው ውጤት በደብዳቤ ከተገለጸበት ቀን ጀምሮ 10 (አስር) የሥራ ቀናት ውስጥ በባለሥልጣኑ ግዥ ንብረት አስተዳደር እና ጠቅላላ አገልግሎት ዳይሬቶሬት ዋና ፍል በመቅረብ ያሸነፉበትን ዋጋ 10% የመልካም ሥራ አፈጻጸም በማስያዝ እና ውል መፈረም አለባቸው
  6. የጨረታው አሸናፊ ላልሆኑ ድርጅቶች ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዙት ሲፒኦ የጨረታው አሸናፊ ተለይቶ የአሸናፊነት ደብዳቤ ከተሰጠው በኋላ ባሉት 5 ቀናት ውስጥ ይመለስላቸዋል፡፡
  7. ጨረታው ኅዳር 11/2018 . 800 ሰዓት ይዘጋል፡፡
  8. ጨረታው ኅዳር 11/2018 . ከቀኑ 830 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
  9. ከጨረታ መዝጊያ ቀንና ሰዓት በኋላ የሚቀርቡ የመጫረቻ ሰነዶች ተቀባይነት የላቸውም፡፡
  10. ባለሥልጣን መስሪያ ቤቱ ጨረታውን በተመለከተ የተሻለ አማራጭ ካገኝ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

 

አድራሻ፡- ሃያ ክሊ ሕንፃ 10 ፎቅ ቢሮ ቁጥር 10-01

ተጨማሪ ማብራሪያ ቢያስፈልግዎ በስልክ ቁጥር፡- 0116672342 ማነጋገር ይችላሉ

 

የአዲስ አበባ ከተማ ትራፊክ ማኔጅመንት ባለሥልጣን

 

Save Tender