Tender Detail

Tender Details


አምባሰል የንግድ ሥራዎች ኃ.የተ.የግል ማህበር ሸቀጥና ሸቀጥ ነክ ያልሆኑ ልዩ ልዩ ንብረቶችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

አምባ የንግድ ሥራዎች .የተ.የግል ማህበር ቀጥና ሸቀጥ ነክ ያልሆኑ ልዩ ልዩ ንብረቶችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል በመሆኑም የዚህን ጨረታ ሰነድ በተገለፀው አድራሻ በመግዛት ማንኛውም ተወዳድሮ ያሸነፈው አካል እቃዎቹን መግዛት የሚችል ሲሆን:-

  1. የጨረታው አይነት፡- የውሃ ፖምፕና መለዋወጫ፣ ጀነሬተርና መለዋወጫዎች የመኪና ጎማካመነዳሪፍላፕየመኪና ባትሪኮፒውተር፣ ፕሪንተር ስልክና ሌሎች ተያያዥ ዕቃዎች አገልግሎት የማይሰጡ በፀሃይ የሚ ፋኖሶች (መለዋወጫዎች አገልግሎት የማይሰጡ የቢሮ እቃዎች የቢሮና የፅህፈት መሳሪያዎች እጣን የተለያዩ ብረታ ብርቶች፣ ቆርኪ ወኪንግ ትራክተር አገልግሎት የማይሰጡ ልዩ ልዩ የጥራጥሬ ማበጠሪያ ማሽነሪዎች ልዩ ልዩ እቃዎች በሚል በተለዩት የጨረታ ሰነዶች በጥቅል (በሎት/ LOT) አደራጅቶ ገዥዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ የተዘጋጀ የጨረታ ሰነድ ነው
  2. ማንኛውም ተጫራች (የተፈጥሮም ይሁን ሕጋዊ ሰውነት ያለው) በአንድ የጨረታ ሎት /Lot/ አይነት ከአንድ በላይ የጨረታ ሰነድ ገዝቶና ሞልቶ ማስገባት አይችልም ሆኖም ሻጭ ለሽያጭ ባወጣቸው የተለያዩ ሎቶች ላይ በሁሉም ላይ በመሳተፍ ዋጋ ማቅረብ ይችላልእያንዳንዱ ተጫራች በተመሳሳይ ሎት (በአንድ ሎት) ላይ ከአንድ በላይ የጨረታ ሰነድ ሞልቶ ማቅረቡ ከተረጋገጠ ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ከውድድር ውጭ ይደረጋል
  3. ሻጭ ይህንን ጨረታ ሰነድ በመሸጡ ምክንያት በማንኛውም ሁኔታ የውል ስምምነት እንዲፈጽም አያስገድደውም የውል ስምምነት እንደያዘም አይቆጠርም
  4. ተጫራቾች ለመግዛት ዋጋ የሰጡበትን የንብረት አይነት ወይም የሎት አይነት ጠቅላላ ዋጋ 5% የጨረታ ማስከበሪያ (Bid Bond) በባንክ በተረጋገጠ ቼክ (CPO) ወይም ጥሬ ገንዘብ በማስያዝ ከጨረታ ዋጋ ሠነዳቸው ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል
  5. ተጫራቾች በኩባንያው ዋና /ቤት ወይም በሁሉም ቅርንጫፍ ጣቢያዎች ላይ ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል ሎቶች /Lots/ በመግዛት መጫረት የሚችሉ ሲሆን የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 300.00 /ሶስት መቶ ብር/ በመክፈል በአቅራቢያው በሚገኘው ሻጭ አድራሻ ማለትም አዲስ አበባ ወሎ ሰፈር ከሚገኘው አምባስል ህንጻ 5 ፎቅ የቢሮ ቁጥር 503አዲስ አበባ አምባሳደር ሲኒማ ያለበት ህንፃ አምባሰል ማእከላዊ ቅርንጫፍ ቢሮ 3 ፎቅ ባህር ዳር ቀበሌ 14 አልዋቅ ሆቴል ፊት ለፊት የሚገኘው አምባሰል ህንጻ 1 ፎቅ ደሴ መናሃሪያ ጀርባ ከሚገኘው እህል ንግድ ፊት ለፊት አምባሰል የሚገለገልበት ቢሮ ቁጥር ወይም ጎንደር ከተማ ጃንተከል ክፍለ ከተማ ቀበሌ 011 የቤት ቁጥር (በተለምዶ አቢሲንያ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ) አምባ ንግድ ስራዎች ድር /የተ/የግ ማህበር ቢሮ ቁጥር ፣በመምጣት መግዛት ይችላሉ
  6. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ለመግዛት በሚመጡበት ጊዜ ኢትዮጵያዊ ወይም የውጭ ዜጋ ለመሆናቸው ማንነታቸውን የሚገልፅ መታወቂያ ወይም ፓስ ፖርት ኮፒ እንዲሁም የንግድ ድርጅቶች ከሆኑ የንግድ ስራ ፈቃድና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው
  7. ጨረታው አየር ላይ የሚቆየው በጋዜጣ ከታወጀበት እለት 09/11/2015 . ጀምሮ 15 ተከታታይ የስራ ቀናት ሲሆን ጨረታው 15ኛው ቀን ማለትም 26/11/2025 ከቀኑ 400 ዓት የጨረታ ሣጥኑ ይታሸጋል የኩባንያው ንብረት አስወጋጅ ኮሚቴ ከየቅርንጫፉ የጨረታ ሰነዶች የሚመጡበትን ጊዜ ታሳቢ በማድረግ ማለትም 01/12/2025 ከጠዋቱ 400 ዓት በሻጭ አድራሻ ማለትም አዲስ አበባ ወሎ ሰፈር ከሚገኘው አምባሰል ህንጻ 5 ፎቅ የቢሮ ቁጥር 503 የጨረታ ሰነድ የመከፈት ስነ- ስርዓቱን መከታተል የሚፈልጉ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል በጨረታ ነድ የመከፈት ስነ-ስርዓቱ ላይ የተጫራቾች ያለመገኘት ጨረታውን ዋጋ አያሳጣውም
  8. ተጫራቾች በዚህ ጨረታ ለመሳተፍ ለሚያወጡት የትኛውም ዓይነት ወጭ (በጨረታው ተሳትፎ ቢያሸንፍ፣ ቢሸነፍ፣ በተለያየ ምክንያት ከጨረታው ውጭ ቢደረግ ወይም ጨረታው ቢሰረዝ) ሻጭ ተጠያቂ አይሆንም
  9. በጨረታ ሰነዶቹ ላይ ማብራሪያ የሚፈልግ ተጫራች በዚህ የጨረታ ሰነድ ላይ በተመለከተው የሻጭ አድራሻ የሚፈልገውን ማብራሪያ በፅሑፍ መጠየቅ ይችላል
  10. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ማግኘት ያለባቸው ከሻጭ ብቻ ነው ተጫራቾቹ የጨረታ ነዱን በቀጥታ ከሻጭ ካለማግኘታቸው ጋር ተያይዞ ለሚከሰት ማንኛውም ዓይነት ጉድለት ወይም አለመሟላት ሻጩ ተጠያቂ አይሆንም
  11. ሻጭ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

 

አምባሰል የንግድ ሥራዎች .የተ.የግል ማህበር

ስልክ ቁጥር 011460701748/ 0114700751

 

Save Tender