Tender Detail

Tender Details


በመከላከያ ሰራዊት ፋውንዴሽን በስሩ ለሚገኙ ከፍሎች አገልግሎት የሚውል የተለያዩ የቢሮ መገልገያ ማቴሪያሎች በሎት በተቀመጠው መሰረት በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።


የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር መ.ሰ.ፋ.የ/ግ/ጨ/01/2018

በመከላከያ ሰራዊት ፋውንዴሽን በስሩ ለሚገኙ ከፍሎች አገልግሎት የሚውል የተለያዩ የቢሮ መገልገያ ማቴሪያሎች በሎት በተቀመጠው መሰረት በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

ሎት 1 የፅህፈት መሳሪያ ዕቃዎች

ሎት 2 የፅዳት መሳሪያ ዕቃዎች

ሎት 3 የሰራተኞች የደንብ ልብስ

ሎት 4 የመኪና ጎማ፣ባትሪ እና ተያያዥ እቃዎች

በዚህም መሠረት ተጫራቾች ከዚህ በታች የተገለፁትን መሰፈርቶችን በማሟላት በጨረታው

የምትሳተፉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

1. ተጫራቾች በዘርፉ ህጋዊ የንግድ ፋቃድ ያላቸው፣የዘመኑን ግብር የከፈሉ/VAT/ Registration Certeficate/ በገንዘብ ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር የተመዘገቡ እና የቲን ሰርተፍኬት እና Tax clearance certificate የመንግስት የግዥ እና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ ሰርተፊኬት ማቅረብ አለበት፡፡

2. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያው በጋዜጣ ላይ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር በየሎቱ 1000 (አንድ ሺህ ብር በመከፈል መሠፋ ግዥ ከፍል ቢሮ ቁጥር 015 ድረስ በመቅረብ መውሰድ ይችላሉ፡፡

3. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በየሎቱ ብር 50,000.00 (ሃምሳ ሺህ ብር ብቻ) በባንከ በተመሰከረለት /ሲ.ፒ.ኦ/ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ ባንክ ጋራንቲ ብቻ በመከላከያ ሰራዊት ፋውንዴሽን ስም ከጨረታው ኦርጅናል ቴከኒካል ሰነዱ ጋር አያይዛችሁ ማቅረብ አለባቸው፡፡

4. ተጫራቾች ለሚጫረቱባቸው ፋይናንሺያል እና ቴከኒካል ሰነዶቻችውን ኦርጅናል እና እንድ ኮፒ ለየብቻ ተለይቶ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት ቢሮ ቁጥር 015 በመምጣት መሥሪያ ቤቱ ባዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡ እንዲሁም ተያያዥ ዶከመንቶች መቅረብ አለባቸው፡፡

5. ይህ ጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት አየር ላይ ውሎ በ16ኛ ቀን ልክ 4፡00 ሰዓት ላይ የጨረታ ሳጥን ታሽጎ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በእለቱ 4፡30 መ.ሰ.ፋ ግዥ ቡድን ይከፈታል

6.የጨረታ አሸናፊዎች ማሸነፋቸውን በጽሁፍ የሚገለጽላቸው እና የውል ስምምነት የሚፈፅም

7. በጨረታ ያላሸነፋ ድርጅቶች ያስያዙት የጨረታ ማስከበሪያ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል

8. ፋውንዴሽኑ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መበቱ የተጠበቀ ነው

 ለበለጠ መረጃ አድራሻ ፡- አዲስ አበባ ከሜክሲኮ ወደ ቄራ በሚወስደው ላንድ ማርክ ሆስፒታል አጠገብስልክ ቁጥር 011 557 2752

መከላከያ ሰራዊት ፋውንዴሽን

Save Tender