Tender Detail

Tender Details


የቦሩ ሜዳ ጠ/ሆስፒታል ለ2018 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች የቀረበውን ዝርዝር በግልጽ ጨረታ ዘዴ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡


 

የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

የቦሩ ሜዳ ጠ/ሆስፒታል ለ2018 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች የቀረበውን ዝርዝር በግልጽ ጨረታ ዘዴ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ከዚህ በታች በቀረበው ሎት ዝርዝር መሰረት ፡፡

ተ.ቁ

ሎት

የጨረታው ዓይነት

የጨረታ ማስከበሪያ

የውድድሩ አይነት

ምርመራ

1

ሎት1

የጽሕፈት መሣሪያ

30,000

በሎት

ለ1ዓመት ግዥ

2

ሎት2

የፅዳትና አላቂ እቃዎች

30,000

በሎት

ለ1ዓመት ግዥ

3

ሎት3

የጥገና እቃዎች

20,000

በነጠላ

ለ1 ጊዜ ግዥ

4

ሎት4

የመኪና እቃዎችና ጎማና ባትሪ

20,000

በነጠላ

ለ1 ጊዜ ግዥ

5

ሎት5

የተመጣጠነ የእንሰሳት መኖ

5,000

በነጠላ

ለ1ዓመት ግዥ

6

ሎት6

ቋሚ እቃ

20,000

በነጠላ

ለ1 ጊዜ ግዥ

7

ሎት7

የቁም ባህር ዛፍ

25,000

በሎት

ለ1 ጊዜ ግዥ

8

ሎት8

የደንብ ልብስ

25,000

በሎት

ለ1 ጊዜ ግዥ

9

ሎት9

ህትመት

25,000

በሎት

ለ1ዓመት ግዥ

10

ሎት10

የመነፀር/የእይታ/ መሳሪያ

20,000

በሎት

ለ1ዓመት ግዥ

11

ሎት11

የቀለም ቅብ ባለሙያ

10,000

በሎት

ለ1 ጊዜ ግዥ

12

ሎት125

የህከምና መሣሪያዎች

20,000

በሎት

ለ1 ጊዜ ግዥ

1. ተጫራቾች ለሚጫረቱበት ለሁሉም ሎት የታደሰ ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ (የሥራ ፍቃድ) ያላቸው :: የዘመኑን ግብር የከፈሉና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡

2. ግዥው ከ200000 /ሁለት መቶ ሺህ ብር/ በላይ ለሆነ እቃ የተጨማሪ እሴት ታክስ /ቫት/ተመዝጋቢ የሆኑ፡፡

3. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (Tin) ተመዝጋቢ የሆኑ፡፡

ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ለእያንዳንዱ ሎት 300 (ሶስት መቶ ብር) በመከፈል ዘወትርበሥራ ሰዓት በሆስፒታል ግቢ በመቅረብ ከዛሬ ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 15 (አስራ እምስት) ቀን ውስጥ በመምጣት መውሰድ ይችላሉ፡፡

4. ተጫራቾች የሚያቀርቡት ሰነድ ዋናው በስም በታሸገ ኤንቨሎፕ ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ ወይም ቢሮ ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ታሽጎ 4፡30 ይከፈታል፡፡ በተጠቀሰው ሰዓት ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ መጫረቻ ሰነድ ላይ ሲሞሉ ለሁሉም ሎት ቫትን ወይም TOT ጨምሮ መሆን ይኖርበታል፡፡ ለሁሉም ሎቶች የውለታ ማስከበሪያ በመመሪያው መሰረት ውል ይወስዳሉ፡፡

5. ተጫራቾች ጨረታው ከመከፈቱ በፊት የጨረታ ማስከበሪያ ብር ከላይ በሰንጠረዡ በተገለፀው መሰረት ከባንክ በተረጋገጠ ሲ.ፒ.ኦ ወይም ጥሬ ገንዘብ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡

6.ተጫራቾች ከጨረታው ሰነዱ ጋር አብሮ በቀረበው የጨረታ መመሪያ መሰረት ተገዥ መሆን ይጠበቅባቸዋል፡፡ ንብረቶችን መረካከቢያ ቦታ ሆስፒታል ግቢ ይሆናል፡፡ ሆ/ሉ ቫት ሰብሳቢ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ በቼከ ማስያዝ አይቻልም፡፡

7. ጨረታው ፀንቶ የሚቆይበት ጊዜ 40 ቀን

8. ሆስፒታሉ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ ተጫራቾች በሚከፈትበት ቀን ቢኖሩም ባይኖሩም ከመከፈት የሚያስተጓጉል ነገር አይኖርም፡፡ የጨረታ ሳጥኑ የሚከፈትበት ቀን ቅዳሜና እሁድ ወይንም በበዓል ቀን የሚሆን ከሆነ በቀጣዩ የሥራ ቀን ይከፈታል፡፡

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- 033 241 50 05 /ደውለው ይጠይቁን

የቦሩ ሜዳ ጠ/ሆስፒታል

Save Tender