Tender Detail

Tender Details


ለቂርቆስ ክፍለ ከተማ የወንድማማች አፀደ ሕፃናትና የመ/ደ/ት/ቤት በ2018 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች የተዘረዘሩት ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።


 

ተኛ ዙር የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

 

ለቂርቆስ ፍለ ከተማ የወንድማማች አፀደ ሕፃናትና የመ///ቤት 2018 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች የተዘረዘሩት ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  1. የትምህርት እቃዎች
  2. የደንብ ልብስ
  3. ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች
  4. አላቂ የፅዳት እቃዎች
  5. ቆሎ እና ኩኪስ
  6. የደንብ ልብስ ማሰፊያ

በዚህ መሠረት በጨረታው መሣተፍ ሚፈልጉ፡-

  1. በዘርፉ የተሰማሩ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፡፡
  2. የዘመኑን ግብር አጠናቀው የከፈሉ ለዚህም ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  3. በተጨማሪ እሴት የተመዘገቡ መሆን ይኖርባቸዋል፡፡
  4. በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ፣ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን ይኖርባቸዋል፡፡
  5. ለጨረታ ማስከበሪያ የሚውል የሚመለስ በባን በተረጋገጠ CPO ብር 1000 /አንድ ብር/ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  6. ለጨረታ ሰነድ ለእያንዳንዱ ብር 200 /ሁለት መቶ ብር/ የማይመለስ በመፈል ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 /አስር / ተከታታይ የሥራ ቀናት በወንድማማች የመ///ቤት ፋይናንስ ቢሮ ቁጥር 4 በግንባር በመቅረብ መግዛት ይችላሉ፡፡
  7. ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዕቃ ናሙና ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ማቅረብ ይኖርባቸዋል ናሙናውን ካላቀረቡ ግን ጨረታው ውድቅ ይሆናል፡፡
  8. የጨረታው ሰነዱ ኮፒና ኦርጅናሉ ብሎ በመለየት በታሸገ ኢንቨሎፕ በተለያዩ ፖስታ አሸገው ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  9. ተጫራ የሚጫረቱበትን ዋጋ ዝርዝር ሰነድ ላይ ባለው ማቅረቢያ ቦታ በግልፅ ሞልተው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ እስከ 10 /አስር/ ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ለዚህ በተዘጋጀው ሣጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  10. የጨረታ የሚከፈተው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጨረታው በወጣበት 10ኛው ቀን 11 ሰዓት ተዘግቶ በማግስቱ 445 ሰዓት በት/ቤቱ የሰው ኃይል ቢሮ ይከፈታል እለቱ በዓል ከሆነ በቀጣዩ ቀን ይሆናል፡፡
  11. የጨረታው አሸናፊው ያሸነፈበትን ዕቃ የጠቅላላ ዋጋውን 10% ዋስትና በባንክ በተረጋገጠ ቼክ /CPO/ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
  12. ዋጋ ሲያቀርቡ እስከ ቫቱ እንዲያቀርቡ፡፡
  13. አነስተኛና ጥቃቅን የተደራጃችሁ አቅራቢዎች ካላችሁበት ወረዳ የዋስትና ደብዳቤ ማምጣት አለባችሁ፡፡
  14. /ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መበቱ የተጠበቀ ነው፡፡

 

ማብራሪያ፡-

አድራሻ፡- ቂርቆስ /ከተማ ወረዳ 11 ቡልጋሪያ ከቀድሞው በግ ተራ ወደ ውስጥ ገባ ብሎ ሜዳ ኮንዶሚኒየም አጠገብ

ልክ ቁጥር፡- 0114164212/0114705897

የመ//፡- 6388 አዲስ አበባ

 

የቂርቆስ ክፍ ከተማ የወንድማማች አፀደ ሕፃናትና የመ///ቤት

 

Save Tender