Tender Detail

Tender Details


በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ወረዳ 11 አጃምባ የመ/ደ/ት/ቤት በ2018 ዓ.ም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች እና ስራዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት እና ለማሰራት ይፈልጋል።


ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ

 

በኮልፌ ቀራንዮ ፍለ ከተማ ወረዳ 11 አጃምባ የመ///ቤት 2018 . የስራ ዘመን የተለያዩ እቃዎችን 2 ዙር በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ሎት1. ቋሚ እቃ ኤሌክትሮኒ (6313) ሎት2. የደንብ ልብሶች (6211) ሎት3. የጽህፈት መሳሪያና ሌሎች (6212) ሎት4. አላቂ የትምህርት እቃዎች (6215) ሎት5. የተለያዩ መሣሪያዎች እና መፃህፍት (6219) ሎት6. ሌሎች አላቂ እቃዎች (የፅዳት እቃዎች) (6218) ሎት7. ቋሚ እቃዎች (6314) ሎት8. የህምና እና የላብራቶሪ እቃዎች (የቤተ-ሙከራ) (6214) ሎት9 የህትመት ስራዎች (6213)

1.     የጨረታው ቁጥር 02/2018 ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል፡፡

2.     ተጫራቶች ለአቅርቦቱ አግባብነት ያለው የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸው እንዲሁም የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡

3.     ተጨማሪ እሴት ታክስ /ቫት/ ሰርተፍኬት እና የታክስ ከፋይነት ቲን ነምበር ሊኖራቸው ይገባል።

4.     ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ በእንዳንዱ ሎት 200 ብር በመፈል ዘወትር በኮ/////11 አጃምባ የመ///ቤት ካራ ቆሬ ታክሲ ተራውን እንዳለፉ ወደ አጃምባ መውጫ ባለው መንገድ ብሎኬት ማምረቻው እንዳለፉ ባለው ቅያስ ወደ ቀኝ 200 ሜትር ገባ ብሎ በሚገኘው በት/ቤቱ ቅጥር ጊቢ ውስጥ በሚገኘው በቢሮ ቁጥር 03 ፋይናንስ ክፍል ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉ 10 (አስር) ቀናት እሁድና ቅዳሜን ጨምሮ ከጠዋቱ 230 እስከ 1130 ምሳ ሰአትን ሳይጨምር ማግኘት ይችላሉ፡፡

5.     አንዱ በሰጠው ዋጋ ላይ ሌላው ተንተርሶ መስጠት አይችልም፡፡

6.     ገዢው ለሚገዛው ግዢ 20% ሊጨምርም ሊቀንስም ይችላል፡፡

7.     ተወዳሪዎች የሚያቀርቡትን ሰነድ ዋናውን (ፋይናንሻል) እና ፎቶ ኮፒውን (ኒካል) ሰነዶች ለየብቻ በታሸገ ፖስታ ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ (ቢሮ) ለዚህ ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ዘወትር በስራ ሰአት 230-1130 ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡

8.     ጨረታው የሚከፈተው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት 11ኛው ቀን ከጠዋቱ 400 ላይ ተዘግቶ በዛው ቀን ከጠዋቱ 430 ይከፈታል፡፡

9.     የሚቀርበው የመወዳደሪያ ሀሳብ ላይ የድርጅቱ ሀላፊ ስምና ፊርማ እንዲሁም አድራሻ እና ስልክ ቁጥር መኖር አለበት፡፡

10. አሸናፊ ተጫራቾች በሰነዱ ውስጥ በተመለከተው ጊዜ ገደብ ውስጥ ማለትም እስከ 7 ቀን ድረስ ቀርበው የውል ማስከበሪያ ያሸነፉበትን ዋጋ 10% በሲፒኦ አስይዘው ውል መዋዋል ይኖርባቸዋል፡፡

11. መስሪያ ቤቱ ተገቢ ነው ብሎ ካመነበት ከጨረታው አሸናፊ ድርጅት ጋር እስከ 6 ወር ድረስ ውሉን ቢያድስ ባያድ ስም የመግዛት መብቱ የተጠበቀ ነው

12. በጨረታ ሰነድ ላይ ግልፅ ያልሆኑ ጉዳዮች ካሉ የማብራሪያ ጥያቄ በፅሁፍ ከጨረታው ፈቻ 2 ወይም 3 ቀናት በፊት ማቅረብ ይችላሉ፡፡

1.      ተጫራቾች በጨረታው ሂደት ላይ ቅሬታ ካላቸው በት/ቤቱ ግዢ ክፍል የስራ ሂደት ቅሬታውን በፅሁፍ ማቅረብ ይችላሉ። በዚህ ፍል የማይፈታ ከሆነ ደረጃውን በጠበቀ መልኩ ለሚመለከተው አካል ማቅረብ ይችላሉ፡፡ የጨረታው ውጤት በተገለፀ 5 ቀናት ውስጥ ቅሬታውን ያላቀረበ ተጫራች በውጤቱ እንደተስማማ ተቆጥሮ ከአሸናፊው አካል ጋር ውል ይፈፅማል፡፡

2.      አሸናፊው ድርጅት የግዢውን ውል ከፈረመበት ቀን ጀምሮ ባሉ 10 የስራ ቀናት እቃውን ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

3.      የጨረታውን አካሄድ ለማዛበትም ሆነ ለማጭበርበር የሚሞከር ማንኛውም ተጫራች ከጨረታው ውጭ ይሆናል፡፡

4.      ማንኛውም ተጫራች ለሚያስገባቸው ዋጋ ቫትን ጨምሮ መሆን አለበት፡፡

5.      የጨረታ ማስከበሪያ ለሎት 1 (11,500) ሎት 2 (8,800) ለሎት 3 (8,900) ለሎት 4 (6,000) ለሎት 5 (12,600) ለሎት 6 (9,090) ለሎት (11,500) ለሎት (1,100)፣ ሎት 9 (2,000)

6.      መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

7.      በመንግስት የተደራጁ ጥቃቅን እና አነስተኛ ተቋማት ካደራጃቸው /ቤት በኃላፊ የተፈረመ ደብዳቤ ብቻ ይዘው ሲመጡ ይስተናገዳሉ፡፡

8.      ነጋዴዎች ሳምፕል ለሚገቡ እቃዎች ሳምፕል እንዲያቀርቡ እና ለቋሚ እቃዎች በፎቶ ሳምፕል ማቅረብ ይኖርበታል፡፡

 

አድራሻ፡- በኮ/////11 አጃምባ የመ///ቤት ካራ ቆሬ ታክሲ ተራውን እንዳለፉ ወደ አጃምባ መውጫ ባለው መንገድ ብሎኬት ማምረቻው እንዳለፉ ባለው ቅያስ ወደ ቀኝ 200 ሜትር ገባ ብሎ በሚገኘው በት/ቤቱ ቅጥር ጊቢ ውስጥ በሚገኘው በቢሮ ቁጥር 03 ፋይናንስ ክፍል

 

በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ወረዳ 11 አጃምባ የመ///ቤት

Save Tender