Tender Detail

Tender Details

  • Company Ethiopian Roads Administration (የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር)
  • Address አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011 551 7170
  • Websitehttp://era.gov.et/
  • Deadline25 Feb 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price30.00
  • opening date2026-02-25 00:00:00
  • Categories Office Supplies And Services , Used Items

የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የመ/ቤቱ ቅርንጫፍ በሆነው በቃሊቲ እቃ ግ/ቤት ውስጥ የተከማቹትን ልዩ ልዩ ያገለገሉ የቢሮ መገልገያ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡


የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር T- 01/2018

 

የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የመ/ቤቱ ቅርንጫፍ በሆነው በቃሊቲ እቃ /ቤት ውስጥ የተከማቹትን ልዩ ልዩ ያገለገሉ የቢሮ መገልገያ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

በዚህም መሰረት ተጫራቾች

1.     በጨረታው ለመሳተፍ ፍላጎት ያለው ማንኛውም ግለሰብ ወይም ድርጅት የጨረታውን ሰነድ ዘወትር በስራ ሰዓት የማይመለስ ብር 30.00 ወይም በኢትዮጵያ ውስጥ ሊመነዘር በሚችል ተመጣጣኝ ሌላ ገንዘብ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቁጥር 1000002579859 ለኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ስም በማስገባትና በአስተዳደሩ ዋና /ቤት 1 ፎቅ ቢሮ ቁጥር 105 በመቅረብ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ መግዛት ይችላሉ፡፡

2.     ተጫራቾች ላገለገሉ ንብረቶቹን በቃሊቲ እቃ /ቤት በሚገኙ የመ/ቤቱ ቅርንጫፎች በአካል በመሄድ መመልከት ይችላሉ፡፡

3.     የጨረታው አሸናፊ የሚወሰነው በጨረታ ሰነዱ ውስጥ በተመለከቱት መስፈርቶች መሠረት ሲሆን ጨረታው ዜግነትን ሳይመለከት ለማንኛውም በዚህ ሥራ ላይ ለተሰማራ ፍት ነው የጨረታ ሰነዱ የተዘጋጀው በአማርኛ ቋንቋ ነው፡፡

4.     ተጫራቾች ጨረታቸውን ለዚህ ተግባር በተዘጋጀ ሳጥን ቢሮ ቁጥር 105 ገቢ የሚያስገቡት የመጨረሻ ቀን የካቲት 18 ቀን 2018 . እስከ ጠዋቱ 4:00 ዓት ድረስ ብቻ ነው፡፡

5.     ጨረታው ተጫራቾች ወይንም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የካቲት 18 ቀን 2018 . ከጠዋቱ 4:30 ሰዓት በመ/ቤቱ የስብሰባ አዳራሽ ይከፈታል፡፡

6.     ተጫራቾች ለሚገዙት ላገለገሉ ንብረት የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ብር 5,000.00 (አምስት ሺ ብር) በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ስም አሰርተው ከመጫረቻ ሰነዱ ጋር በማያያዝ ሳጥኑ ውስጥ ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡

7.     ተጫራቾች በጨረታው ደንብና መመሪያ መሰረት ጨረታቸውን ማቅረብ አለባቸው፡፡ ከጨረታው ደንብና መመሪያ ውጭ የሚቀርብ ማንኛውም ጨረታ ተቀባይነት የለውም፡፡

8.     /ቤቱ ስለ ዕቃዎቹ ሽያጭ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

9.     ለበለጠ መረጃ ተጫራቾች የሚከተለውን አድራሻ መጠቀም ይችላሉ፡፡

10. ጨረታው በጋዜጣ የሚወጣበት ቀን ጥር 25 ቀን 2018 .

 

የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር

የዕቃ ግዥ ቡድን

የፖስታ ሣጥን ቁጥር 1770

ስልክ ቁጥር +251 11 558 71 65

ሜክሲኮ ዋቢ ሸበ ሆቴል ፊት ፊት

አዲስ አበባ ኢትዮጵያ

 

የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር

Save Tender