Tender Detail

Tender Details


የየካ ክ/ከተማ አስተዳደር ዋና ስራ አስፈጻሚ ጽ/ቤት የመንግስት ግዥ አስተዳደር ቡድን የ2018 በጀት አመት 3ኛ ዙር የእቃ ግዥ በጨረታ አወዳድሮ ለማከናወን ይፈልጋል።


የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 003 ዙር የእቃ ግዥ

 

የጨረታ ቁጥር 03/2018 . የካ/////ቤት የመንግስት አስተዳደር በድን

2018 በጀት አመት 3 ዙር የእቃ ግዥ

ሎት 1 የተለያዩ የጽህፈት መሣሪያ ግዥ (CPO=10,000)

ሎት 2 የደንብ ልብስ ግዥ (CPO=10,000)

ሎት 3 የአይቲ እቃዎች ግዥ (CPO=10,000)

ሎት 4 ያገለገለ ኤምዲኤፍ ሽያጭ (CPO=10,000)

ሎት 5 LED Screen (6M(H)X3M) (W) ግዥ (CPO=100,000)

ስለዚህ በጨረታ ላይ መሳተፍ የምትፈልጉ ህጋዊ ተጫራች የሚከተሉትን መስፈርቶች በማሟላት እንድትጫረቱ ተጋብዘዋል

1.     የታደሰ ንግድ ሰራ ፍቃድ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

2.     የንግድ ምዝገባ ምስ ወረቀት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

3.     የአቅራቢነት የምስ ወረቀት ኮፒ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

4.     የተጨማሪ እሴት ክስ ተመዝጋቢነት እና የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ማስረጃ ኮፒ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

5.     ተጫራቾች ናሙና እንዲቀርብ የተጠየቁባቸውን ዕቃዎች መጫረቻ ሠነዳቸውን ሲያስገቡ አብረው የተጠየቀውን ወይም የሚወዳደሩበትን ናሙና ማስገባት ግዴታ አለባቸው፡፡

6.     የዘመኑ ግብር ስለመፈላቸው ከሚመለከተው የገቢ ግብር ባለስልጣን ሊራንስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል

7.     ተጫራቾች የጨረታ ማሰከሪያ ሲፒኦ ከላይ በተገለፀው መሰረት በአዲስ አበባ ከተማ የየካ ፍለ ከተማ አስተዳደር /ቤት ስም የተዘጋጀ በባንከ ከተረጋገጠ ሲፒኦ ኦርጅናል ሰነድ ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል

8.     የጨረታ ሰነዱን ሲገዙ የማይመለስ ለእያንዳንዱ ሎት 500 (አምስት መቶ ብር) በመፈል መውሰድ ይችላሉ፡፡

9.     ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን በሚገባ በመሙላት ማስታወቂያ አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ዘወትር በስራ ሰዓት ለዚሁ በተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ ኦርጅናል እና ኮፒ መሆኑን በመግለፅ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡

10. የጨረታ ሳጥኑ 11ኛው ቀን 400 ሰዓት ታሽጎ በዚሁ እለት ከቀኑ 430 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙ በመንግስት ግዥ አስተዳደር ቡድን ቢሮ ቁጥር 9 ውስጥ ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ ስርዝ ድልዝ የሌለበት እና ቫትን ያካተተ መሆኑን አለመሆኑን ካልተገለፀ የቀረው ዋጋ ቫት እንደተካተተ ተደርጎ ይወሰዳል፡፡

11. ከላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ያላሟላ የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት የለውም

12. ተጫራቾች ጨረታውን ሲያሸንፉ የውል ማስከበሪያ CPO 10% ማስያዝ አለባቸው፡፡

13. /ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

 

ስልክ ቁጥር፡- 0118 67 8175

 

የየካ /ከተማ አስተዳደር ዋና ስራ አስፈጻሚ /ቤት የመንግስት ግዥ አስተዳደር ቡድን

Save Tender