Tender Detail

Tender Details


በሲዳማ ከልላዊ መንግሥት በሀዋሳ ከተማ የአዳሬ አጠቃላይ ሆስፒታል ለ2018 በጀት ዓመት የሚሆን ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡


የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

 

በሲዳማ ከልላዊ መንግሥት በሀዋሳ ከተማ የአዳሬ አጠቃላይ ሆስፒታል 2018 በጀት ዓመት የሚሆን ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

·        ሎት 1. የኤሌክትሮኒክስ ግዥ

·        ሎት 2. የኤሌክትሪክ ዕቃዎች ግዥ

·        ሎት 3. ውሃ ዕቃዎች ግዥ

·        ሎት 4. ሕንፃ መሣሪያ ግዥ

·        ሎት 5. የሞተር ሳይክል ጎማና ባትሪ ግዥ

·        ሎት 6. የደንብ ልብስ ግዥ

·        ሎት 7. የሞተር ዘይትና ቅባት

·        ሎት 8. የኅትመት ግዥ

ተጫራቾች

·        ሕጋዊ ንግድ ፍቃድ ያለው

·        የዘመኑን 2018 . ግብር የከፈሉ፤

·        እንደ አስፈላጊነቱ የቫት ተመዝጋቢ የሆነ፤

·        በመስ የንግድ ሥራ የተሰማሩ

የጨረታ ማስከበሪያ በሆስፒታሉ ስም የተሠራ CPO 10,000 (አስር ሺህ ብር) ማስያዝ የሚችሉ፣ የጨረታ ሰነዱ አዳሬ አጠቃላይ ሆስፒታል ግዥ ከፍል በመቅረብ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 15 ተከታታይ ቀናት ብር 200 (ሁለት መቶ ብር) በመፈል መግዛት ይችላሉ፡፡ የጨረታ ሰነድ አንድ አርጅናል ሁለት ኮፒ ለየብቻ ፋይናንሻል እና ቴክኒካል በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በድምሩ 6 ፖስታ ለዚህ ጨረታ በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ እንዲያስገቡ ሆኖ 15ኛው ቀን ከረፋዱ 600 ሰዓት ላይ የጨረታ ማስገቢያ ሳጥን ይታሸግና ከቀኑ 830 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል። ይህ ቀን ቅዳሜ ወይም እሁድ እንዲሁም የበዓል ቀን ከሆነ በሚቀጥለው በሥራ ቀን ይከፈታል፡፡

ማሳሰቢያ

    ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው ባይገኙ ጨረታው ተከፍቶ ውሳኔ ይሰጣል፡፡ /ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብት አለው።

    ፋይናንሻል ሠነድ ከሆስፒታሉ የተዘጋጀው ላይ ብቻ ዋጋ መሙላት ይገባል፡፡

    በፋይናንሻል ሠነድ ላይ የዋጋ መሙያን መቀየርም ሆነ ከተጠየቀው ይዘት ውጪ መለኪያ በመቀየር ዋጋ ሞልቶ ማቅረብ አይቻልም።

 

ተጨማሪ መረጃ የስልክ ቁጥር 0462122370

 

በሲዳማ ክልላዊ መንግሥት በሀዋሳ ከተማ የአዳሬ አጠቃ ሆስፒታል

 

Save Tender