Tender Detail

Tender Details


የኮተቤ ብርሃነ ሀይወት አጸደ ህጻናት እና የመ/ደ/ት/ቤት ለ2018 ዓ.ም የደንብ ልብሶች፣ የተለያዩ አላቂ ቢሮ አቃዎች እና አላቂ የትምህርት ዕቃዎች እና የፅዳት ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።


የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

ቁጥር ///////ቤት 02/2018

 

የኮተቤ ብርሃነ ሀይወት አጸደ ህጻናት እና የመ///ቤት 2018 . የደንብ ልብሶች፣ የተለያዩ አላቂ ቢሮ አቃዎች እና አላቂ የትምህርት ዕቃዎች እና የፅዳት ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

1.     የደንብ ልብስ ሎት 1 ለጨረታ የሚያሲዙት የብር መጠን 1,000

2.     አላቂ የቢሮ ዕቃ ሎት 2 ለጨረታ የሚያሲዙት የብር መጠን 6,000

3.     አላቂ የትምህርት ዕቃ ሎት 5 ለጨረታ የሚያሲዙት የብር መጠን 5,000

4.     ዳት ዕቃዎች ሎት 6 ለጨረታ የሚያሲዘት የብር መጠን 9,000

5.     የተለያዩ መሳሪያዎች ሎት 7 ለጨረታ የሚያሲዙት የብር መጠን 1,000

·        በመንግስት ግዥ እና ንበረት ኤጀንሲ ድረ ገጽ በአቅራቢዎች ዝርዝር ዉስጥ የተመዘገበ።

·        በሚወዳደሩት ዘርፍ የታደሰ የንግድ ፍቃድ እና የቫት ተመዝጋቢ እንዲሁም ህጋዊ ደረሰኝ ማቅረብ የሚችሉ።

·        የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ የማይመለስ 150 ብር በየሎቱ በመክፈል ይህ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 10 (አስር) የስራ ቀናት ውስጥ ከመስርያ ቤቱ ረዳት ፋይናንስ ቢሮ መውሰድ ይችላሉ።

·        ተጫራቾች ሰነድ ለማስገባት ሲመጡ ዋናዉንና ፎቶ ኮፒ ለየብቻ በታሸገ ኢነቨሎፕ የድርጅቱን ማህተም በማድረግ በተዘጋጀዉ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡

·        የጨረታ ማስከበርያ ከታወቁ ባንኮች የሚሰጥ ሲፒአ ብር (CPO) ከላይ ከተዘረዘሩት ሎቶች መሰረት ለእያንዳንዱ በተቀመጠው ብር መጠን መሰረት ወይም በጥሬ ገንዘብ ከሚቀርበው አጠቃላይ ዋጋ ጋር ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለበት ለጥቃቅን እና አነስተኛ ተቋማት ከአቋቋማቸው አካል ህጋዊ የዋስትና ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው።

·        የጨረታ ማስታወቂያው አየር ላይ በዋለ በአሥረኛዉ ቀን 1130 ሰዓት ተዘግቶ በአስራ አንደኛው 300 በስራ ቀናት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት በት/ቤቱ ግዥ ቢሮ ይከፈታል።

·        ተጫራቾች ለሚወዳደሩበት ንብረት ሳንፕል ጨረታዉ ከመከፈቱ በፊት ማቅረብ አለባቸዉ።

·        አሸናፊ ተጫራቾች ማሸነፋቸውን በተገለፀበት 7ቀን ውስጥ ውል መፈፀምና 10% የውል ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ (CPO)ማስያዝ የሚችል መሆን አለበት፡፡

·        /ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኝ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው

 

ለተጨማሪ መረጃ፡- አድራሻ ኮተቤ ቅዱስ ገብርኤል ቤተከርስቲያን በስተቀኝ 400 ሜትር ገባ ብሎ

ስልክ ቁጥር:- 0118664742/011 866473/0977083207

 

የኮተቤ ብርሃነ ህይወት አጸደ ህጻናት እና የመ///ቤት

 

Save Tender