Tender Detail

Tender Details

  • Company South Ethiopia Region of Labor & Skills bureau (የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ስራና ክህሎት ቢሮ)
  • Address አርባምንጭ ከተማ ከመድኃኒዓለም ቤተክርስቲያን ፊት ለፊት : ደቡብ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0461810500
  • Websitehttps://sebols.gov.et/
  • Deadline14 Apr 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price100.00
  • opening date2026-04-14 00:00:00
  • Categories Textile, Garment & Leather , Machinery , Garment Educational And Training Equipment

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ስራና ከህሎት ቢሮ የ2018 በጀት ዓመት ለመስሪያ ቤቱ አገልግሎት የሚውል የጋርመንት ማሽነሪ ግዥ ለመፈጸም በዘርፉ የተሰማሩ ድርጅቶችን አወዳድሮ ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል።


የጨረታ ማስታወቂያ

 

የደቡብ ኢትዮጵያ ልል ስራና ከህሎት ቢሮ 2018 በጀት ዓመት ለመስሪያ ቤቱ አገልግሎት የሚውል የጋርመንት ማሽነሪ ግዥ ለመፈጸም በዘርፉ የተሰማሩ ድርጅቶችን አወዳድሮ ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል ስለዚህ በጨረታ ለመሳተፍ የሚፈልጉ

ተጫራቾች

1.     የተጫራቾች አሴት ወይም ቫት ተመዝጋቢ መሆኑን የሚያረጋገጥ የምስ ወረቀት ማቅረብ የሚችል

2.     የዘመኑ ግብር የከፈሉና አግባብ ያለው የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያለው

3.     በፍይናንስ /ቤቶች እቃ አቅራቢዎች ዝርዝር የተመዘገበ ኛውም ተጫራች መሳተፍ ይችላል፡፡

4.     ለእያንዳንዱ የተዘጋጀ የጨረታ ሰነድ ትር በስራ ሰዓት ከመ/ቤቱ ገዥና ፋይናንስ ንብረት አስተዳደር ቢሮ በመቅረብ የማይመስስ ብር 100 (አንድ መቶ) ብር በመክፈል መግዛት ይችላሉ፡፡

5.     ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዳቸውን በታሸገ ኢንቨሎፕ የቴክኒካል የጨረታ ሰነድና የፋይናንሻል የጨረታ ሰነድ ለየብቻ ማቅረብ የሚኖርባቸው ሲሆን ለእያንዳንዱ ተመሳሳይ አንዳንድ ኮፒዎች አዘጋጅተው በኢንቨሎፕ የውጭ ገጽ ዋና /ኦርጂናል ወይም ኮፒ ብሎ በመጻፍ እና አሽገው ለዚህ አገልግሎት በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡

6.     ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዳቸውን የሚያስገቡበት የመጨረሻ ቀን ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት አለት ጀምሮ ለተከታታይ 15 ቀናት ሲሆን 15ኛው ቀን ከቀኑ 1100 ተዘግቶ በቀጣይ ቀን ከቀኑ 400 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የግዥ ፋይናንስ ቢሮ በግልጽ ይከፈታል፡፡ ሆኖም 16ኛው ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ ጨረታ የሚከፈተው በሚቀጥለው የስራ ቀን ከላይ በተጠቀሰው ሰዓትና ቦታ ይሆናል

7.     ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ የጋርመንት 30,000 (ሰላሳ ሺህ ብር) ሲፒኦ፣ ባንክ ጋራንቲ ወይም ዋስትና ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡

8.     በጨረታ ለመሳተፍ የሚፈልግ//አቅራቢዎች ተጨማሪ መረጃ የሚፈልጉ ከሆነ በስልከ ቁጥር 0461810500 ዘወትር በስራ ሰዓት ማግኘት ይችላሉ፡፡

ማሳሰቢያ

/ቤቱ ጨረታዉን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

የመ/ቤቱ አድራሻ ከመድኃኒዓለም ቤተክርስቲያን ፊት ለፊት

 

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ስራና ክህሎት ቢሮ

/ምንጭ

Save Tender