የኦሮሚያ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ በስሩ የሚያስተዳድራቸው ቅርንጫፍ እና እርዎች ላይ ያገለገሉ የመኪና ጎማዎች እና ያገለገሉ የመኪና ባትሪዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር ጎ-01/2018
የኦሮሚያ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ በስሩ የሚያስተዳድራቸው ቅርንጫፍ እና እርዎች ላይ ያገለገሉ የመኪና ጎማዎች እና ያገለገሉ የመኪና ባትሪዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
ስለሆነም ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ከድርጅቱ ጽ/ቤት አሰላ፣ ባሌ ሮቤ፣ ነቀምቴ እና አዲስ አበባ ጎተራ ተሻለ ጋራዥ ባለኬር ሕንፃ ቢሮ ቁጥር 403 የማይመለስ ብር 300.00 (ሶስት መቶ ብር ብቻ) በመግዛት በጨረታ መሳተፍ ይችላሉ። ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት አየር ላይ ይውላል። በ16ኛ የሥራ ቀን ከቀኑ 7፡30 ሰዓት ተዘግቶ በዚያው ዕለት ከቀኑ በ8፡00 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ መ/ቤት አሰላ፣ ባሌ ሮቤ፣ ነቀምቴ እና በዋናው መ/ቤት አዲስ አበባ ይከፈታል።
ኢንተርፕራይዙ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 011 467 38 62 አዲስ አበባ ወይም 022 331 39 00/29 47 አሰላ ወይም 022 244 00 11/85 ባሌ ሮቤ ወይም 057 660 37 97 ነቀምቴ ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።
የኦሮሚያ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ
