Tender Detail

Tender Details


የጎ/ከ/አስ/መንገዶች ባለስልጣን የ2018 ዓ/ም በጀት አመት የኮንስትራክሽን እቃዎች፣ ቋሚ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ የመኪና መለዋወጫ እና የተሽከርካሪ ዘይት ግዥ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በግልፅ ጨረታ አወደድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፡፡


ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

 

የጎ//አስ/መንገዶች ባለስልጣን 2018 / በጀት አመት የኮንስትራክሽን እቃዎች፣ ቋሚ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ የመኪና መለዋወጫ እና የተሽከርካሪ ዘይት ግዥ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በግልፅ ጨረታ አወደድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፣

1.     ሎት-1 ቫይብሬተር ኮምፓክተር፣ ሚክሰር፣ የውሃ ታንከር፣

2.     ሎት-2 ጀኔሬተር፣ ከተር

3.     ሎት-3 ቋሚ አላቂ የቢሮ እቃዎች

4.     ሎት-4 የተሽከርካሪ ዘይት

5.     ሎት-5 የሰርቪስ መኪና መለዋወጫ እቃ

6.     ሎት-6 የሰርቪስ መኪና ጎማ

7.     ሎት-7 ለጥገና የሚውል የመካኒክ መፍቻ

ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች መወዳደር የሚችሉ መሆኑን ይጋብዛል።

1.     የዘመኑን የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያለው፣

2.     የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆኑን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፣

3.     የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /ቲን/ ያለው የተጨማሪ እሴት ታክስ / ቫት ከፋይ የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ ሚችሉ፣

4.     ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ ከላይ ተቁ 1-3 የተጠቀሱትንና ሚመለከታቸው ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር ኦርጅናልና ኮፒ ለየብቻው በታሸገ ፖስታ ፊርማና ማህተም አድርገው አያይዘው ማቅረብ አለባቸው።

5.     ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ከሚያቀርቡት ጠቅላላ ዋጋ ላይ 1% በሁኔታ ላይ ያልተመሰረት የባንክ ዋስትና ወይም በባንክ የተረጋገጠ ሌተር ኦፍ ክሬዲት /ጥሬ ገንዘብ/ ማስያዝ አለባቸው።

6.     ማንኛውም ተጫራች ለመግዛት የፈለገውን የጨረታ ሰነድ በጎ አስ//ባለስልጣን አዲሱ ቢሮ ቀበሌ 15 ሀዋርያጳውሎስ ታጥፎ ስታድየም ስጋ ቤት ገባ ብሎ በመምጣት የማይመለስ ብር 300 /ሶስት መቶ ብር/ መግዛት የሚችሉ መሆኑን እንገልፃለን።

7.     ተወዳዳሪዎች ከሎት በላይ የሚወዳደሩ ከሆነ በሁሉም በሚወዳደሩባቸው ሎቶች CPO ማያያዝ ይኖርባቸው።

8.     ጨረታው በአየር ላይ የሚቆይበት ጊዜ ከግንቦት 21 ቀን 2018 / እስከ ሰኔ 5 ቀን 2018 . ባሉት ተከታታይ ቀናት ሲሆን ጨረታው የሚከፈተው

 

ከሎት1 - ሎት 3 ሰኔ 5 ቀን 2018 . ከጠዋቱ 400 ሰዓት ታሽጎ 430 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል

ከሎት4 - ሎት-7 ሰኔ 6 ቀን 2018 . ከጠዋቱ 400 ሰዓት ታሽጎ 430 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።

ማሳሰቢያ፡- /ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 

የጎ//አስ/መንገዶች ባለስልጣን

 

Save Tender