Tender Detail

Tender Details


የኢትዮጵያ ልማት ባንከ አዳማ ዲስትሪከት ለወ/ሮ እመቤት ስዩም ለሰጠው ብድር አመላለስ በመያዣነት የያዛቸውን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሻሻለው 216/92 እና 147/2011 መሰረት ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ሐራጅ አወዳድሮ በጥሬ ገንዘብ መሸጥ ይፈልጋል፡፡


የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የኢትዮጵያ ልማት ባንከ አዳማ ዲስትሪከት ለወ/ እመቤት ስዩም ለሰጠው ብድር አመላለስ በመያዣነት የያዛቸውን ከዚህ በታች በሰንጠረዥ የተገለፁትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሻሻለው 216/92 እና 147/2011 መሰረት ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ሐራጅ አወዳድሮ በጥሬ ገንዘብ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

 

ተበዳሪው/የመያዣ ሰጪው/

 

ስም

የሚሸጠው ንብረትና የሚገኝበት ቦታ

የሐራጁ መነሻ |

ዋጋ

ልብስ ስፌትየሐራጁ

 

ደረጃ

ሐራጁ የሚካሄድበት ቦታ እና ቀን ሰዓት

/ እመቤት ስዩም የወንዶች

 

 

በኦሮሚያ //መንግስት በአርሲ ዞን አሰላ ከተማ ቀበሌ 10 ውስጥ 876 . ይዞታ ላይ ያረፉ ግንባታዎች፣ ድጅታል የልብስ ስፌት ማሽኖች፣ ጥሬ ዕቃዎችና ያለቀለት የጨርቅ

ውጤቶች እና የቢሮ ዕቃዎችና ቁሶች

 

61,041,737.69

1

በድርጅቱ ቅጥር ግቢ ውስጥ ሐምሌ 13 ቀን 2018 . 430-630 ሰዓት

 

 

ማሳሰቢያ

 

1.     ተጫራቾች የሐራጁን መነሻ ዋጋ 1/4 የባንከ ከፍያ ማዘዣ (ሲፒኦ) ብቻ ለባንኩ በማስያዝ መጫረት ይችላሉ፡፡

2.     አሸናፊ የሆነው ተጫራች ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ አሸናፊ መሆኑን በደብዳቤ ከተገለፀበት ዕለት ጀምሮ 15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ አጠቃሎ ካልከፈለ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ሐራጁ ይሰረዛል፡፡ በተጨማሪ ንብረቱ ድጋሚ ለሐራጅ ሲቀርብ በሚታየው የዋጋ ልዩነት ይጠየቃል፡፡

3.     ባንኩ ለሽያጭ የቀረቡትን ንብረቶች የሚሸጠው በጥሬ ገንዘብ ወይም በከፊል ብድር ሲሆን አሸናፊው በባንኩ ብድር ፖሊሲ መሠረት አስፈላጊውን መስፈርቶች ካሟላ ንብረቱን በከፊል ብድር ለመግዛት መጠየቅ ይችላል::

4.     የጉምሩክ ቀረጥና ታክስ ያልተከፈለባቸው የፕሮጀከቱ ንብረቶች ካሉ ገዢው የቀረጥ ነጻ መብት ሊኖረው አሊያም በመንግስት የሚፈለገውን ቀረጥ ለመክፈል ይገደዳል::

5.    አሸናፊዉ ያስያአዉን ገንዘብ ከግዢዉ ዋጋ ሲታሰብለት ለተሰሸነፉተ ተጫራቶች ያስያዙትን ገንዘብ ወዲኣዉኑ ይመለስላወቸዋል።

6.     የጨረታው አሸናፊ 15% የተጨማሪ እሴት ታከስ/VAT/ ጨምሮ ሌሎች ገዢ እንዲከፍላቸው በሕግ የተወሰኑ ክፍያዎችን እንዲሁም የስም ማዛወሪያ ከፍያን ጨምሮ ይከፍላል፡፡

7.     በሐራጅ ላይ መገኘት የሚችሉት ተጫራቾች ሕጋዊ ወኪሎቻቸው፣ ተበዳሪው እና የሚመለከታቸው የመንግስት አካላት ተወካዮች ብቻ ናቸው፡፡

8.     ከፕሮጀክቱ ጠቅላላ ይዞታ 1.8 ሜትር ለኮርደር ልማት በአሰላ ከተማ መስተዳደርየሚቀነስ መሆኑ እና ንብረቱን መጎብኘት የሚፈልግ ተጫራች ከዲስትሪከቱ ጋር አስቀድሞ ቀጠሮ በማስያዝ መጎብኘት የሚችሉ ሲሆን ዝርዝርና ተጨማሪ መረጃ በተመለከተ የኢትዮጵያ ልማት ባንከ አዳማ ዲስትሪክት መስሪያ ቤት በመቅረብ ማነጋገር ወይም በስልክ ቁጥር፡- 022-211-66-87 ላይ መደወል ይቻላሉ፡፡

9.    ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ሃራጁን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ በሐራጁ አይገደድም፡፡

 

 

የኢተፐጵያልማት ባንክ አዳማ ዲስትሪክት

 

Save Tender