Tender Detail

Tender Details

  • Company Sidama Construction Works Corporation (የሲዳማ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን) (ሲኮስኮ)
  • Address ከሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ ዋና ግቢ ፊት ለፊት : ሲዳማ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0916071539
  • Website
  • Deadline21 Jul 2026, 2:30 PM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Price300.00
  • opening date2026-07-21 14:30:00
  • Categories Car Decoration Materials , Tire And Spare Parts , Vehicle tire

ሲዳማ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች ህጋዊ ፈቃድ ያላቸውን ተጫራቾች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።


የጨረታ ማስታወቂያ

ሀገር አቀፍ ግልፅ ጨረታ ቁጥር 03/2018

 

ሲዳማ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች ህጋዊ ፈቃድ ያላቸውን ተጫራቾች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

.

 

የዕቃው ዓይነት

 

ምርመራ

 

ሎት 1

 

Tyre with inner tube 12.00*20

 

 

ሎት 2

 

Tyre with inner tube 12.00*22.5

 

 

 

በመሆኑም በጨረታው ለመሳተፍ የሚችሉ ተጫራቾች

·        በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ ፍቃድ ያላቸው

·        ቫት የተመዘገቡ

·        በጨረታ ለመሣተፍ ከገቢዎች ፍቃድ ያላቸው

·        የመልካም ሥራ አፈፃፀም ማስረጃ ያላቸው መሆን ይኖርባቸዋል።

-       የጨረታ ሰነድ የሚሸጥበት ጊዜና ቦታ

1.     ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15 ተከታታይ ቀናት ድረስ የማይመለስ ብር 300.00 /ሶስት መቶ ብር/ በሲዳማ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን የሂሳብ ቁጥር 1000604259658 በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ገቢ በማድረግ የንግድ ፍቃዳቸውን ፎቶ ኮፒ ይዘው በመቅረብ ከግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት የጨረታ ሰነድ መግዛት ይቻላሉ።

ጨረታው የሚከፈትበት እና ሰነዱ የሚቀርብበት ጊዜ

1.     ተጫራቾች የጨረታ ሰነዳቸውን ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ 16ኛው ቀን ከቀኑ 830 እስከ 1100 ሰዓት በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ያስገባሉ።

 

2.     በማግስቱ 17ኛው ቀን ከጠዋቱ 3:30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።

3.     ዕለቱ የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ይከፈታል።

የጨረታ ዋስትና

1.     ማንኛውም ተጫራች 2% በባንክ የተረጋገጠ CPO ወይም ከስድስት ወር ያላነሰ ጊዜ ያለው በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ ቢድቦንድ ዋስትና ከዋጋ ማቅረቢያ ጋር አያይዞ ማቅረብ ይኖርበታል።

የጨረታ ሠነድ አስተሻሸግ ሁኔታ

1.     የዘመኑ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ማስረጃ የልዩ እሴት ታክስ ተመዝጋቢነትና የታክስ ክፍያ ማረጋገጫ ሰነዶች፣ በጨረታው ለመሳተፍ ከገቢዎች የተሰጠ ማስረጃ እና የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተደገፈ CPO/ ከኦርጂናል የዋጋ ማቅረቢያ ጋር በአንድ ላይ በሰም ታሽገው መቅረብ አለባቸው። ፋይናንሻል ሰነዶች ኦርጅናልና ኮፒ ለየብቻ በስም ታሽጎ መቅረብ ይኖርበታል።

2.     ቴክኒካል ሰነዶች ኦርጅናልና ኮፒ ለየብቻ በሰም ታሽጎ መቅረብ ይኖርበታል። ይህንን አስተሻሸግ ዘዴ ያልተጠቀመ ተጫራች ከጨረታው ይሠረዛል። ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 09 16 07 15 39/ 09 11 80 67 09 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ። ኮርፖሬሽኑ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 

የሲዳማ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን

Save Tender