Tender Detail

Tender Details


ብርሃንና ሠላም ማተሚያ ድርጅት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ነገሮች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡


የጨረታ ማስታወቂያ

 

ብርሃንና ሠላም ማተሚያ ድርጅት ሽፍሻፊ ወረቀት ቁርጥራጭ ወረቀት፣ አገልግሎት ፕሌት የተፈጨ ወረቀት፣ ፊልም፣ ኮር፣ አገልግሎት የሰጠ ፊክሰር፣ አገልግሎት ፕሬስ ላይን በርሜል የጥቅል ዕላቂ፣ ትልቅ የቀለም ቆርቆሮ ትንሽ የቀለም ቆርቆሮ፣ የቀለም ባልዲ፣ / የሰጠ የብረት በርሜል፣ ግፊፊ ወረቀት፣ በኀትመት የተበላሸ ጋዜጣ፣ ሊድ፣ በኅትመት የተበላ መጽሐፍ የዕቃ ማጓጓዣ ጋሪ የተለያዩ የፎርክሊፍት ጐማዎችና ከለማዳሪዎች፣ የተቆራረጡ ጎልድ ፎይል፣ የፎርክሊፍት በነፋስ የሚሠራ ጐማ፣ የፎርክሊፍት ጐማ ፍላፕ ሊዶች አገልግሎት የሰጡ ጐማዎች፣ ሸንዳ፣ አገልግሎት የሰጡ ተሽከርካሪዎች፣ / የሰጡ ቶነሮች፣ / የሰጡ ወንበሮች፣ አነት የሰጡ ፕሪንተርና ኮምፒውተር፣ ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

1.     ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ ሕጋዊና የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆን አለባቸው፣

2.     በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልግ ግለሰብ ወይም ድርጅት ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ ለተከታታይ 10 ቀን ድረስ በዋናው ቅጥር ግቢ በሚገኘው የማርኬቲንግ ሽያጭ ዳይሬክቶሬት ቢሮ ድረስ በመምጣት የጨረታ ሠነዱን የማይመለስ ብር 300 በመክፈል መግዛትና ንብረቶቹንም ማየት ይቻላል

3.     ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ የተጠየቀውን የጨረታ ማስከበሪያ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፣

4.     ተጫራቾችን ብረቶቹን የሚገዛበትን ዋጋ በሰም በታሸገ ፖስታ ለዚሁ በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ መክተት ይኖርባቸዋል፣ ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ተዘግቶ በዚያኑ ቀን 4:30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጨረታው ይከፈታል፡፡

5.     ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

 

ብርሃንና ሠላም ማተሚያ ድርጅት

 

Save Tender