Tender Detail

Tender Details

  • Company Cordaid Ethiopia (ኮርዳይድ ኢትዮጵያ)
  • Address ቦሌ ሚሊኒየም አዳራሽ አካባቢ አቫንቲ ሬስቶራንት አጠገብ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: +251 115 578 368
  • Websitehttps://www.cordaid.org/en/countries/ethiopia/
  • Deadline16 Jul 2026, 5:00 PM
  • magazineሪፖርተር
  • Bid Document Price
  • opening date2026-07-16 17:00:00
  • Categories Vehicle Battery , Vehicle tire , Used Items

ኮርዳይድ ኢትዮጵያ ያገለገሉ ጎማዎችንና ባትሪዎችን “ባሉበት ሁኔታ” ለመግዛት ፍላጎት ያላቸውና ብቁ ተጫራቾች በታሽገ ፖስታ የዋጋ ማቅረቢያቸውን እንዲያቀርቡ ይጋበዛል፡፡


ለሁለተኛ ጊዜ በድጋሚ የወጣ ያገለገሉ ጎማዎችና ባትሪዎች ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር፡ 007-006/2026

 

ኮርዳይድ ኢትዮጵያ ያገለገሉ ጎማዎችንና ባትሪዎችን ባሉበት ሁኔታ ለመግዛት ፍላጎት ያላቸውና ብቁ ተጫራቾች በታሽገ ፖስታ የዋጋ ማቅረቢያቸውን እንዲያቀርቡ ይጋበዛል፡፡

1.     ለሽያጭ የቀረቡ ዕቃዎች

.

የዕቃው መግለጫ

ብዛት

መለኪያ

1

ያገለገለ ጎማ 7.50 × 16

76

በቁጥር

2

ያገለገለ ባትሪ (70Ah/75Ah)

10

በቁጥር

 

2.     የተጫራቾች መስፈርቶችና የጨረታ ማቅረቢያ ፍላጎት ያላቸው ተጫራቾች የዋጋ ማቅረቢያቸውን በታሽገ ፖስታ እንዲያቀርቡ ይጋበዛሉ::

አስፈላጊ ማሳሰቢያ: ከፊል ጨረታ (Partial Bid) አይፈቀድም:: ተጫራቾች በሁሉም በዝርዝሩ በተጠቀሱ ዕቃዎች ላይ የሚፍን አጠቃላይ የዋጋ ማቅረቢያ ማቅረብ አለባቸው::

የጨረታ ማቅረቢያው የሚከተሉትን መረጃዎች ማካተት አለበት-

·        የተጫራቹ/የድርጅቱ ሙሉ ስም

·        ሙሉ አድራሻና የመገናኛ መረጃ

·        ለሁሉም በዝርዝሩ ለተጠቀሱት ዕቃዎች የቀረበ ጠቅላላ የግዢ ዋጋ (Lump Sum)

·        የተጫራቹ ፊርማ

3.     የጨረታ ማቅረቢያ ዝርዝሮችና የጨረታ ማስከበሪያ

3.1  የማቅረቢያ የመጨረሻ ቀን

9 ሐምሌ 2018 .. ከቀኑ 1100 ሰዓት

የማስረከቢያ አድራሻ

ኮርዳይድ ኢትዮጵያ ቦሌ፣ ሚሊኒየም አዳራሽ አካባቢ አቫንቲ ሬስቶራንት አጠገብ አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ

ከተጠቀሰው የመጨረሻ ቀንና ስዓት በኋላ የሚቀርቡ ጨረታዎች ተቀባይነት አይኖራቸውም::

3.2  የጨረታ ማስከበሪያ

ሁሉም ተጫራቾች በኮርዳይድ ስም የተዘጋጀ 10,000.00 (አስር ሺህ) ብር የጥሬ ገንዘብ ክፍያ ትዕዛዝ (Cash Payment Order CPO) ከጨረታ ማቅረቢያቸው ጋር ማቅረብ አለባቸው::  

የሚያስፈልገውን CPO ያላካተቱ ጨረታዎች ምላሽ ሰጪ ተብለው አይቆጠሩም፤ ስለዚህም ውድቅ ይደረጋሉ::

4.     የዕቃዎች ምርመራ

ፍላጎት ያላቸው ተጫራቾች ዕቃዎቹን በኮርዳይድ ኢትዮጵያ ቅጥር ግቢ ውስጥ በሚከተሉት የሥራ ሰዓቶች መመልከት ይችላሉ-

·        ሰኞ ሐሙስ፡ ከጠዋቱ 200 እስከ 1100 ሰዓት

·        ዓርብ፡ ከጠዋቱ 200 እስከ 800 ሰዓት

5.     አጠቃላይ ሁኔታዎች

·        ዕቃዎቹ "እንዳሉ እና ባሉበት” (As-is, Where-is) ሁኔታ ይሸጣሉ፣ ኮርዳይድ ኢትዮጵያ ስለ ዕቃዎቹ ሁኔታ ወይም ለአገልግሎት ተስማሚነታቸው ምንም ዓይነት ዋስትና አይሰጥም፡፡

·        ኮርዳይድ ኢትዮጵያ ማንኛውንም ጨረታ በሙሉ ወይም ከፊል የመቀበል ወይም ውድቅ የማድረግ መብት ያለው ሲሆን፣ ለዚህም ምክንያት የመስጠት ወይም ለተጫራቾች ተጠያቂ የመሆን ግዴታ የለበትም።

·        አሸናፊ ተጫራቾች የገዙትን ዕቃ የመውሰድና የማጓጓዝ ሙሉ ኃላፊነት ይወስዳሉ።

·        አሸናፊው ተጫራች የአሸናፊነት ማሳወቂያ ከደረሰው በኋላ በአምስት (5) የሥራ ቀናት ውስጥ ሙሉ ክፍያውን መፈጸም አለበት።

 

ኮርዳይድ ኢትዮጵያ

Save Tender