Tender Detail

Tender Details


የቤ/ጉ/ከ/መ/ ስራ አመራር ተቋም ለ2018 በጀት ዓመት እስከ ሰኔ 30/2019 ዓ/ም ድረስ (ለእንድ ዓመት) የሚቆይ ለስልጠና ተሳታፊዎች ለምግብ ፈጀታ እገልግሎት ዝግጅትና ሌሎችም ግዥዎች በሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡


የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

የቤ//// ስራ አመራር ተቋም 2018 በጀት ዓመት እስከ ሰኔ 30/2019 / ድረስ (ለእንድ ዓመት) የሚቆይ ለስልጠና ተሳታፊዎች ለምግብ ፈጀታ እገልግሎት ዝግጅትና ሌሎችም ግዥዎች በሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በዚሁ መሰረት ለመወዳደር የምትፈልጉ ሎት (አንድ) ለሰልጣኞች የምግብ ዝግጅት የሚውል የምግብ ጥሬ ዕቃዎች(እህል) ሎት 2(ሁለት) ለሰልጣኞች የምግብ ዝግጅት የሚውል የምግብ ጥሬ ዕቃዎች(የባልትና ዉጤቶች) ሎት 3(ሶስት) አትከልትና ስራስር ሎት 4(አራት) የበሬ ስጋ (ለሙስሊም እና ለከርስቲያን) ሎት 5(አምስት) የታሸገ ውሃ ፣ሎት 6(ስድስት) አላቂ የቢሮ ዕቃዎች ሎት 7 (ሰባት) አላቂ የቢሮ ዕቃዎች (የጽህፈት መሳሪያዎች) ፣ሎት 8(ስምንት) የሥራ ልብስ ደንብ ልብስ ፣ሎት 9 (ዘጠኝ) ኤሌክትሮኒከስ ዕቃዎች ) ሎት 10(አስር) ህትመት ሥራ፣ ሎት (አስራ አንድ) የውሃ እና የኤሌከትሪክ መለዋወጫ እቃዎች (የህንጻ መሳሪያ) ሎት 12(አስራ ሁለት) የተሽከርካሪ ጎማ ፣ሲሆኑ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ለመሳተፍ የምትፈልጉ፡

1/ በሚወዳደሩበት ዘርፍ እግባብነት ያለዉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው ፣ተጨማሪ እሴት ታከስ ተመዝጋቢ የሆነ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ያላቸዉ የአቅራቢነት ምዝገባ የምስከር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፡፡

2/ ተጫራቾች የተዘጋጀውን ሰነድ ለእያንዳንዳቸዉ ሎት የማይመለስ ብር 400 (አራት መቶ) በመከፈል ከቤኒሻንጉል ጉሙዝ ከልል መንግስት ብቃትና ሥራ አመራር ተቋም አሶሳ አምባ አምስት ከግዥ እና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 12 ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት (አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 15 የሥራ ቀናት ዘወትር በሥራ ሰዓት በመቅረብ መግዛትና መወዳደር ይችላሉ ::

3 ተጫራቾች በተራ ቁጥር ከኛ የተዘረዘሩት አስፈላጊ ሰነዶች ኮፒ እና የገዙትን ሰነድ ላይ ሥማቸውንና ሙሉ አድራሻቸውን በትከክል ጽፈው በመፈረምና ማህተም በመምታት ከአንድ ፎቶ ኮፒ ለየብቻ ታሽጎ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ይህ ማስታውቂያ አየር ላይ ከዋለበት ቀን አንስቶ እስከ 16ኛዉ ቀን 430 ሰዓት ድረስ ማስገባት አለባቸው፡፡

4/ ጨረታው 16ኛው ቀን የሥራ ቀን ላይ ካልዋለ በቀጣይ የስራ ቀን ከረፋዱ 430 ሰዓት ሳጥኑ ታሽጎ በዚሁ ቀን ከረፋዱ 500 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።

5/ ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ቢድቦንድ (bid bond) ወይም ሲፒኦ (cpo) 5000 (አምስት ሺህ ብር) በጥሬ ወይም በቼክ በአድራሻችን //// ብቃትና ስራ አመራር ተቋም ስም ተሰርቶ ከጨረታ ሰነድ ጋር ማቅረብ አለባቸው። .

6/ ተጫራቾች ተቋማችን ያዘጋጀዉን የዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ ዝርዝር መግለጫ (እስፔስፊኬሽን) ሳይለወጡና ሳይነካኩ በትክከል በዚሁ ሰነድ ላይ ወይም በራሳቸው ዋጋ ማቅረቢያ ላይ ሞልተው ማቅረብ አለባቸዉ።

7/ ተጫራቾች በጨረታው ላይ ቅሬታ ካላቸው ለቤ//// ብቃትና ስራ አመራር ተቋም በጽሑፍ ማቅረብ ይችላሉ።

8/ ተቋሙ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ መረጃ 0910196578 ወይም 0912400901 በመደወል መረጃ ማግኘት ይቸላሉ በተቋሙ

ድህረ ገጽ ላይ መመልከት ማየት የሚችሉ መሆኑን እገልፃለን፡፡

 

የቤ//// ስራ አመራር ተቋም

Save Tender