Tender Detail

Tender Details


የካፋ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በ2019በጀት ዓመት በዞን ማዕከል ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ተጫራቾች በመጋበዝ እንደሚከተለው እስከ በጀት ዓመቱ ማብቂያ ማለትም እስከ ሰኔ 30 ቀን 2019 ዓ.ም ግዥን ለማወዳደር ይፈልጋል፡፡


የጨረታ ማስታወቂያ/// ቁጥር 02/2019

 

የካፋ ዞን ፋይናንስ መምሪያ 2019በጀት ዓመት በዞን ማዕከል ለሚገኙ ሴክተር /ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ሎት1 ለካፋ ዞን ግብርና መምሪያ ከተለያዩ ቦታዎች የጭነት አገልግሎት መኪና ኪራይ አገልግሎት ሎት2 ለካፋ ዞን ፖሊስ መምሪያ ከፍተኛ የፖሊስ አመራሮች 13 ሰውን የመጫን አቅም ያለው የህዝብ ማመላለሻ መኪና ኪራይአገልግሎት ሎት3.ለሴከተር /ቤት ለደንብ ልብስ ተጠቃሚዎች ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ እና ሎት -4- ለካፋ ዞን ሥራና ከህሎት መምሪያ የቢሮ ኪራይ አገልግሎት ግዥዎችን በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ተጫራቾች በመጋበዝ እንደሚከተለው እስከ በጀት ዓመቱ ማብቂያ ማለትም እስከ ሰኔ 30 ቀን 2019 . ግዥን ለማወዳደር ይፈልጋል፡፡ስለዚህ በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች:-

*ከሎት m እስከ 4 ድረስ ላሉት በዘርፉ ተጫራቾች የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ፣ በጨረታ ላይ እንዲሳተፉ ከገቢዎች ባለስጣን የተሰጠ የምስክር ወረቀት ማስረጃ፣ የቫት፣ የቲን፣ የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት፣የአቅራቢነት የምስከር ወረቀት እና ሌሎች መረጃዎች ፎቶ ኮፒ አያይዞ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡

*ተጫራቾች ከላይ የተጠቀሱትን መረጃዎች የጨረታ ዶክመንት ሊገዙ ሲመጡ አርጅናሉን እና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ አቅርበው እንዲመሳከር የማድረግ ግዴታ አለባቸው፡፡ በመሆኑም ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ የማይመለስ 500.00/አምስት መቶ ብር/ ካፋ ዞን ገቢዎች ባለስልጣን //ቤት ቀርበው በመክፈል ዘወትር በሥራ ሰዓት ለተከታታይ15 ቀናት ካፋ ዞን ፋይናንስ መመሪያ ግዥ ንብ/አስ/ ዳይሬክቶሬት በመቅረብ መግዛት ይችላሉ ፡፡

"ለእያንዳንዱ ሎት ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ C.P.O (Certified payment order) በጥሬ ገንዘብ እና በቼክ ብር 80,000.00 / ሰማኒያ ሺህ ብር/በካፋ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ግዥ/ከፍያ ንብ/አስ/ ስም በማሰራት ከጨረታው ሰነድ ጋርበማዘጋጀት አያይዞ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

*ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ ሠነዱ ላይ በመጻፍ በሰም/በሙጫ/ በታሸገ ኤንቨሎፕ

ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15 ተከታታይ ቀናት በካፋ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ግዥ ንብ/አስ/ በመቅረብ ለዚሁ ሥራ በተዘጋጀ የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡

-የጨረታው ሳጥን 16ኛው ቀን 330 ሰዓት ታሽጎ በዚያው ዕለት ከጠዋቱ 4:00 ላይተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በካፋ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ይከፈታል፡፡ የጨረታ መዝጊያ እና መከፈቻ ቀን ዝግ ከሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ይሆናል፡፡በመክፈቻው ዕለት የተጫራቾች ወይም ህጋዊ ተወካዮች ያለመገኘት የጨረታ መከፈት ሂደት እያስተጓጉልም=15 ተከታታይ ቀናት የተባለው ቅዳሜና እሁድ ጨምሮ

የሚቆጠር ነው::

*አሸናፍው ድርጅት ከላይ በሎት የተዘረዘሩትን ሎት1 ሎት2 እና ሎት4 በስተቀርሌሎች ሎቶችን ዕቃዎች በሙሉ በራሱ ወጪ ካፋ ዞን ፋይናንስ መምሪያ አቅርቦ የማስረከብ ግዴታ አለበት፡፡

*ተጫራቾች አሰሪው /ቤት ያዘጋጀውን የቴክኒካል ዶክመንት መጠይቅ ማሟላት ይጠበቅባቸዋል::

*ተወዳዳሪዎች ጨረታ ለማስገባት ሲመጡ ሎት1 ሎት2 እና ሎት4 በስተቀርለሚወዳደሩባቸው ዕቃዎች በሙሉ ናሙና ማቅረብ የሚኖርባቸው ሲሆን ናሙና ያላቀረበ ተወዳዳሪ ድርጅት ዋጋው አይታይለትም፡፡

*ተጫራቾች ያሸነፉበትን የጠቅላላ ዋጋ 10% የውል ማስከበሪያ ለማስያዝ ፈቃደኛ መሆን አለባቸው::

/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 047 331 1826 እና 0473312484 በመደወል መጠየቅ ይቻላል፡፡

 

ካፋ ዞን ፋይናንስ መምሪያ

 

✨ messages.ai_summary
- Kafa Zone Finance Department invites bids for Lot 1 truck rental for the Zone Agriculture Department, Lot 2 public transport vehicle rental for 13 senior police officers, Lot 3 second-issued uniforms for sector office beneficiaries, and Lot 4 office rental for the Zone Labour and Skills Department. - Bid document price is 500 ETB; bid bond is 80,000 ETB per lot. - Submission deadline is 2026-08-17; bid opening is on 2026-08-18. - Bidders must present renewed trade license, tax clearance certificate, VAT/TIN, trade registration and supplier certificates, and a 10% contract performance guarantee is required.
Save Tender