Tender Detail

Tender Details


በቡኖ በደሌ ዞን የመኮ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2019 በጀት የሚውሉ ዕቃዎች ለመግዛት ይፈልጋል


የጨረታ ማስታወቂያ

 

በቡኖ በደሌ ዞን የመኮ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2019 በጀት የሚውሉ።

*        የተለያዩ የፅሕፈት መሳሪያዎች እና የቢሮ ቋሚ ዕቃዎች

*        ኤሌክትሮኒክስ እና የፅዳት ዕቃዎች

*        ጄነሬተሮች እና የተለያዩ ሞዴሎች ያላቸው ሞተር ሳይክሎች

*        የሠራተኞች የደንብ ልብስ

*        የመኪናና የሞተር ሳይክሎች ጎማ ከነ ካለማዳሪያዎቻቸው

*        የስፖርት ዕቃዎችና አልባሳት

*        የቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ መሳሪያዎች

*        የተለያዩ የግንባታ መሣሪያዎች ለንግድ ሥራ የሚውሉ ማሽነሪዎች እና ሌሎች መሣሪያዎችን በወረዳው ለሚገኙ መንግስት መ/ቤቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትና ለመኮናተር ይፈልጋል።

ስለዚህ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርት የምታሟሉ ነጋዴዎች መወዳደር ትችላላችሁ።

1.      በዘርፉ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ኖሮት የታደሰ ማስረጃ ማቅረብና የዘመኑን ግብር የከፈለ።

2.    በገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ጽ/ቤት አቅራቢነት ዝርዝር የተዘገበና ማስረጃ ማቅረብ የሚችል ።

1.      3 የሚያሸንፉበት የዕቃ ዋጋ ከብር 10,000 በላይ ከሆነ 3% ዊዝሆልዲንግ መክፈል የሚችል።

3.    ለጨረታ ማስከበሪያ ለእያንዳንዱ በጥሬ ገንዘብ ብር 30,000 (ሠላሣ ሺህ ብር) ማስያዝ የሚችል።

4.    ጨረታውን ካሸነፈ በኋላ ለውል ማስከበሪያ ያሸነፈበትን ዕቃ ጠቅላላ ዋጋ ላይ 10% ማስያዝ የሚችል።

5.    ተጫራቹ ጨረታውን ካሸነፈ ዕቃዎቹን በራሱ ወጪ እስከ መኮ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት መጋዘን ማቅረብ የሚችል

6.    ጥራት የሌላቸው ዕቃዎችን ለመመለስ ፈቃደኛ የሆነ።

7.    በድርጅቱ ስም የተዘጋጀ ህጋዊ ደረሰኝ ማቅረብ የሚችልና የቲን ቁጥር(TIN)መኖሩን ማረጋገጫ የሚያቀርብ።

8.    መ/ቤቱ ለሚጠራጠራቸውና ማጣራት ለሚፈልጋቸው ዕቃ ናሙና ማቅረብ የሚችል።

9.    ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15/አሥራ አምስት/የሥራ ቀናት በአየር ላይ የሚቆይ ሲሆን በ16ኛው ቀን በ11:00 ሰዓት ላይ የሚጠናቀቅ ሲሆን በሚቀጥለው ቀን በ3:30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ተወካዮቻቸው በተገኙበት በግልጽ ይከፈታል።

10.   ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ የማይመለስ በ 500(አምስት መቶ ብር) ከመኮ ወረዳ ገቢዎች ጽ/ቤት በመግዛት ዋጋቸውን ሞልተው ለዚህ ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ትችላላችሁ።

11.    ማሳሰቢያ: መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 09 17 99 22 82 ይደውሉ።

የመኮ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት

✨ messages.ai_summary
The Mekko Woreda Finance Office in Buno Bedele Zone, Oromia, invites open tenders for the purchase of office supplies and fixed office furniture, electronics and cleaning items, generators and motorcycles, uniforms, vehicle and motorcycle tires, sports equipment, TVET equipment, and construction and commercial machinery for government offices. Bid documents are available for a non-refundable 500 ETB from the Mekko Woreda Revenue Office, with a 30,000 ETB cash bid bond required. The tender remains open for 15 working days from the announcement in the Addis Zemen newspaper, closing on the 16th day at 11:00 AM, with bids opened the following day at 3:30 PM. Bidders must have a valid renewed trade license, be registered suppliers, pay 3% withholding on winning amounts above 10,000 ETB, provide 10% contract security, deliver goods at their own cost, and submit TIN and samples when requested.
Save Tender