Tender Detail

Tender Details

  • Company የቂርቆስ ክፍለ ከተማ የወንድማማች አፀደ ሕፃናትና የመ/ደ/ት/ቤት
  • Address ቂርቆስ ክ/ከተማ ወረዳ 11 ቡልጋሪያ ከቀድሞው በግ ተራ ወደ ውስጥ ገባ ብሎ ቢይ ሜዳ ኮንዶሚኒየም አጠገብ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0114164212
  • Website
  • Deadline17 Aug 2026, 10:00 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Priceብር 200.0 /ሁለት መቶ ብር/ የማይመለስ
  • opening dateበወጣበት በ11ኛው ቀን በ4፡00 ሰዓት
  • Categories Education And Training , Office Supplies And Services , Textile, Garment & Leather

የትምህርት እቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች፣ አላቂ የፅዳት እቃዎች፣ ቆሎ እና ኩከ.ስ፣ የደንብ ልብስ ማሰፊያ ግዢ


ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

ለቂርቆስ ክፍለ ከተማ የወንድማማች አፀደ ህፃናትና የመ/ደ/ት/ቤት በ2019 በጀት አመት አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች የተዘረዘሩት ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

  1. የትምህርት እቃዎች
  2. የደንብ ልብስ
  3. ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች
  4. አላቂ የፅዳት እቃዎች
  5. ቆሎ እና ኩከ.ስ
  6. የደንብ ልብስ ማሰፊያ

በዚህ መሠረት በጨረታው መሣተፍ ሰሚፈልጉ፤

  1. በዘርፉ የተሠማሩ የንግድ ፈቃድ ያላቸው::
  2. የዘመኑን ግብር አጠናቀው የከፈሉ ለዚህም ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  3. በተጨማሪ እሴት ታከስ ከፋይነት የተመዘገቡ መሆን ይኖርባቸዋል፡፡
  4. በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ፣ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን ይኖርባቸዋል።
  5. ለጨረታ ማስከበሪያ የሚውል የሚመለስ በባንክ በተረጋገጠ CPO ብር 1000.00 ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  6. ለጨረታ ሰነድ ብር 200.0 /ሁለት መቶ ብር/ የማይመለስ በመከፈል ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 /አስር/ ተከታታይ የሥራ ቀናት በወንድማማች የመ/ደ/ት ቤት ፋይናንስ ቢሮ ቁጥር4 በግንባር በመቅረብ መግዛት ይችላሉ፡፡
  7. ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዕቃ ናሙና ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ማቅረብ ይኖርባቸዋል ናሙናውን ካላቀረቡ ግን ጨረታው ውድቅ ይሆናል፡፡
  8. የጨረታው ሰነዱ ኮፒና ኦርጅናሉ ብሎ በመለየት በታሸገ ኢንቨሎፕ ቦተለያዩ ፖስታ አሽገው ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  9. ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዋጋ ዝርዝር ሰነድ ላይ ባለው ማቅረቢያ ቦታ በግልፅ ሞልተው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ እስከ 10 አስር / ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ለዚህ በተዘጋጀው ሣጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  10. የጨረታ የሚከፈተው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጨረታው በወጣበት በ11ኛው ቀን በ4፡00 ሰዓት በት/ቤቱ የሰው ሃይል ቢሮ ይከፈታል እለቱ በዓል ከሆነ በቀጣዩ ቀን ይሆናል፡፡
  11. የጨረታው አሸናፊው ያሸነፈበትን ዕቃ የጠቅላላ ዋጋውን 10% ዋስትና በባንክ በተረጋገጠ ቼክ /CPO/ማሰያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
  12. ዋጋ ሲያቀርቡ እስከ ቫቱ እንዲያቀርቡ፡፡
  13. አነስተኛና ጥቃቅን የተደራጃቹ አቅራቢዎች ካላችሁበት ወረዳ የዋስትና ደብዳቤ ማምጣት አለባችሁ፡፡
  14. ት/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበስጠ ማብራሪያ፦

አድራሻ ፣ ቂርቆስ ከ/ከተማ ወረዳ 1 ቡልጋሪያ ከቀድሞው በግተራ ወደ ውስጥ ገባ ብሎ ቢይ ሜዳኮንዲሚኒየም አጠገብ

የስልክ ቁጥር 01 14164212 /0114705897

የቂርቆስ ክፍስ ከተማ የወንድማማች አፀደ ህፃናትና የመ/ደ/ት/ቤት

✨ messages.ai_summary
- Procurement of educational items, uniforms, fixed office supplies, cleaning supplies, qollo and cookies, and clothing sewing materials. - Issued by: Kirkos Sub-city Wondemamach Orphanage and Primary School. - Bid documents available for ETB 200 (non-refundable) for 10 consecutive working days from announcement; bids close and open on the 11th day at 4:00 PM. Bid bond: ETB 1,000 via bank-confirmed CPO. - Eligibility: valid trade license in the relevant field, proof of paid current taxes, VAT registration, supplier list registration, and sample submission required before bid opening. Prices must include VAT.
Save Tender