Tender Detail

Tender Details

  • Company የከሚሴ ከተማ አስተዳደር ከተማ እና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት
  • Address ከሚሴ ከተማ ፡ አማራ ክልል ፡ ኢትዯጵያ, Phone: 033 554 02-55
  • Website
  • Deadline28 Aug 2026, 9:00 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Priceየማይመለስ የኢትዮ ብር 300 /ሶስት መቶ ብር/
  • opening date16 ቀን/ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት
  • Categories Cleaning & Janitorial , Electrical And Electromechanical , Office Supplies And Services

የቢሮ የፅዳት ዕቃዎች፤ የኤሌክትሮኒክስ እና የቢሮ አላቂ ዕቃዎች ግዥ


የቢሮ የፅዳት ዕቃዎች፤ የኤሌክትሮኒክስ እና የቢሮ አላቂ ዕቃዎች ግዥ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

በከሚሴ ከተማ እና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት በጽ/ቤቱ ሥር ለሚገኙት ለሁሉም የሥራ ሂደቶች የሚውል የቢሮ የፅዳት እቃዎች የኤሌክትሮኒክስ እና የቢሮ አላቂ እቃዎች ግዥ ለመፈፀም በዘርፉ የንግድ ፈቃድ ያላቸውን ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ሎት -1 የቢሮ የፅዳት እቃዎች፣ ሎት -2 የኤሌክትሮኒክስ ግዥ፣ ሎት -3 የቢሮ አላቂ እቃዎች ግዥ ስለሆነም በጨረታው ለመሳተፍ ፍቃደኛ የሆኑ ፦

  1. ለሥራው ሕጋዊ ፈቃድ ኖሯቸው የዘመኑን ግብር የከፈሉና ያሳደሱ፤ ለሥራው የምዝገባ የምስክር ወረቀት ያላቸው፤ የቫት ተመዝጋቢ የሆኑና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /TIN/ ያላቸው ግዥው ከ200,000 ሺ ብር በላይ የሆነ የቫት ተመዝጋቢ የሆነ መሆን አለበት ፡፡
  2. የጨረታው ሰነድ ከከሚሴ ከተማ እና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 33 በግዢ/ፋይ/ንብ/አስ/ዋና የሥራ ሂደት ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ለ 15 (ለአስራ አምስት) ተከታታይ ቀናት ከላይ የተዘረዘሩትን መረጃዎች ዋናና ኮፒ በመያዝ ዘውትር በሥራ ቀንና ሰዓት ለእያንዳንዱ ሰነድ የማይመለስ የኢትዮ ብር 300 /ሶስት መቶ ብር/ በመከፈል የጨረታ ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ፡፡
  3. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ዋና እና ኮፒ በማድረግ በታሸገ ኤንቨሎፖች በከሚሴ ከተማ እና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት በግዢ ፋይ/ንብ/አስ/ዋና የሥራ ሂደት ለዚሁ ተግባር በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በአስራ ስድስተኛው 16 ቀን ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት እስከ 4፡00 ሰዓት ድረስ የቢሮ የፅዳት እቃዎች የኤሌክትሮኒክስ እና የቢሮ አላቂ እቃዎች ግዥ ጨረታ ሰነድ ባለው ጊዜ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  4. ጨረታው 22/12 /2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡30 የቢሮ የፅዳት እቃዎች የኤሌክትሮኒክስ እና የቢሮ አላቂ እቃዎች ግዥ ላይ በግዢ/ፋይ/ንብ/አስ/ዋና የሥራ ሂደት ቢሮ ተጫራቾች ወይንም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
  5. ተጫራቾች ተመላሽ የሚደረግ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ገንዘብ ሎት1 - 10,000 /አስር ሺህ ብር/፣ ሎት2፡- 15,000/አስራ አምስት ሺህ ብር/፣ ሎት3፡- 10,000/አስር ሺህ ብር በጥሬ ገንዘብ ወይንም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ /CPO/ ማስያዝ አለባቸው፡፡
  6. ለቢሮ የቢሮ የፅዳት እቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ እና የቢሮ አላቂ እቃዎች ግዥ የጨረታ አሸናፊ የሆነው ድርጅት ውል በሚዋዋልበት ጊዜ የውለታ ማስከበሪያ ከአጠቃላይ ድምር ዋጋ 10% ማስያዝ ይኖርበታል፡፡
  7. መሥሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይንም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  8. ተጨማሪ ማብራሪያ ከፈለጉ፤ በከሚሴ ከተማ እና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት በግንባር በመቅረብ ወይንም በስልክ ቁጥር 033 554 0255 ደውለው መረዳት ይችላሉ፡፡

በከሚሴ ከተማ አስተዳደር ከተማ እና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት

✨ messages.ai_summary
Open tender for procurement of office cleaning supplies, electronics, and office equipment across three lots, issued by Kemissie City Administration. Bidders must hold a valid trade license, current tax clearance, registration certificate, VAT registration, and TIN.
Save Tender