Tender Detail

Tender Details

  • Company በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት መስተዳድር በኢሉባቦር ዞን የሐሉ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት
  • Address ኢሉባቦር ፡ ኦሮሚያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0911013596
  • Website
  • Deadline29 Aug 2026, 10:00 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Price1200.00 /አንድ ሺህ ሁለት መቶ/ ብር
  • opening dateበዚሁ ቀን በ4፡30 ሰዓት
  • Categories Furniture And Furnishing , Office Supplies And Services , Construction Machinery

የቢሮ መሳሪያዎች፣ ፈርኒቸር፣ ጎማ፣ ካለመዳሪያ ኤሌክትሮኒክስ መሳሪያዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የጽህፈት መሳሪያዎች እና የመንገድ ጥገና ማሽኖች ግዥ እና ኪራይ


የጨረታ ማስታወቂያ

በኢሉባቦር ዞን ሐሉ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት 2019 የጨረታ መመሪያ

በኢሉአባቦር ዞን ሐሉ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት በስሩ ላሉት መ/ቤቶች ለ2019 ዓ.ም የበጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል መሳሪያዎች ፈርኒቸር ጎማና ካለመዳሪያ ኤሌክትሮኒክስ መሳሪያዎች ደንብ ልብስ ደንብ ልብስ ስፌት የጽህፈት መሳሪያዎችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ እንዲሁም ለመንገድ ጥገና ስራ የተለያዩ ማሽኖችን ስሪታቸው እ.ኤ.አ 2014 ወድህ ሲኖትራክ፣ ፒካፕ ትዮታ ደብል ጋቢና ለሳይት ስራ አገልገሎት የሚውል፣ሩሎ ባለቫይብሬተር፣ ግሬደር፣ እስካቫተር፣ ሻወርትራክ፡ ዶዘር እና ሎደር አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል፡፡

ስስዚህ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሱ መወዳደር ትችሳሳችሁ፡፡

  1. በዘርፉ የታደሰ ሕጋዊ የንግድ ፍቃድ ያለው የዘመኑን ግብር የከፈለና ማስረጃ አያይዞ ማቅረብ የሚችል እና የቫት /NAT/ ተመዝጋቢ መሆን አለበት።
  2. በንግድ ሚኒስቴር በአቅራቢነት ዝርዝር የተመዘገበ::
  3. ለጨረታ ማስከበሪያ 70,000.00 /ሰባ ሺህ ብር/ በሲፒኦ / CPO/ ብቻ ለእያንዳንዱ ዶክመንት ማስያዝ የሚችልና ጨረታውን ካሸነፈ በኋላ ለውል ማስከበሪያ ያሸነፈበትን ዕቃ ጠቅላላ ዋጋ 10% በባንክ በተመሰከረ ሲፒአ/cpo/ማስያዝ አለበት።
  4. ተጫራቹ ጨረታውን ካሸነፈ ቀርቦ ውል ለመፈረም ፈቃደኛ የሆነና ዕቃዎቹን በራሱ ሙሉ ወጪ በታዘዘ በ15 ቀን ውስጥ እስከ ጽ/ቤቱ ለማቅረብና ቆጥሮ ማስረከብ አለበት፡፡
  5. ተጫራቹ የዕቃውን ሞዴል ባልተገለጸበት ቦታ በጨረታው ዝርዝር ላይ አብራርቶ መግለጽ አለበት፡፡
  6. ተጫራቹ የተፈለገውን ዕቃ ጥራትና ብዛት አሟልተው የማቅረብ ግዴታ አለበት፡፡
  7. በፈርኒቸር ዕቃዎች ላይ የምትወዳደሩ ድርጅቶች የፈርኒቸሮችን ዲዛይንና በምስል ከዋጋው ጋር አሽጎ ማቅረብ እና ካሸነፈ ገጣጥሞ ማስረከብ የሚችል መሆን ይኖርበታል።
  8. ተጫራቹ ለሚያቀርባቸው የደንብ ልብሶች እና ለመ/ቤቱ አስፈላጊ ለሆኑ ቢሮ ዕቃዎች ከጨረታው ሰነድ ጋር በምስልና ናሙና ሳምፕል ማቅረብ አለበት።
  9. ተጫራቹ የሚያቀርበው ዋጋ ቫትን ያካተተ መሆን አለበት።
  10. ጨረታውን ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ጀምሮ ለ15 የስራ ቀናት በአየር ላይ የሚቆይ ሲሆን በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ላይ ተጠናቆ በዚሁ ቀን በ4፡30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በሐሉ ወረዳ ጽ/ቤት ይከፈታል፡፡
  11. ተጫራቾች እያንዳንዱን የጨረታውን ሰነድ በማይመለስ 1200.00 /አንድ ሺህ ሁለት መቶ/ ብር ከ ሐሉ ወረዳ ገ/ ጽ/ቤት ግገር ከፍል በመግዛት የሚጫረቱበትን መወዳደሪያ የአንዱን ዋጋ በመሙላት ለጨረታው በተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርበታል፡፡
  12. በሌላ ተጫራች ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ ከልከል ነው፡፡
  13. የሚወዳደሩበትን ሰነድ ስርዝ ድልዝ የሌላው እና የሚነበብ መሆን አለበት።
  14. ተወዳዳሪዎች ዋጋን የሚገልጽ ሰነድ ኦርጅናል እና ኮፒ ለየብቻ ፍቃድና የተለያዩ ተፈላጊ ሰነዶችን የሚገልጽ አርጅናል እና ኮፒ ለየብቻ እንዲሁም ሲፒኦ/ CPO/ ለየብቻ 5/አምስት ፖስታዎችን በማሸግ አለባቸዉ።
  15. ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ የጨረታው ሣጥን በግዥ ክፍል ውስጥ ከፍት መሆኑን እውቃችሁ እስከ 15 ቀን ፖስታዎችን የስራ ቀናት በፈለጋችሁት ቀን ማስገባት ትችላላችሁ::
  16. አሸናፊ ተጫራቶች ማሽኑን ማምጫ እና መመለሻ እስከ ሀለ ወረዳ መንገድ እና ሎጅስትከስ ጽ/ቤት እና ስራ ቦታ (ሳይት) ማስገባት እና ከአንድ ቦታ (ሳይት) ወደ ሌላ ቦታ (ሳይት) ስራ የምሰራበት ሳይት ማቅረብ ማንቀሳቀስ በራሱ ወጪ የሚችል፡፡
  17. የማሽኑ የማስመጫ እና ማውረጃ እና ነዳጅ በአሸናፊ የሚሸፈን ይሆናል፡፡
  18. አሸናፊ ተጫራች ማሸኑን በፈጸሙት ስምምነት መሰረት ካላቀረቡ ለስራቸው አፈጻጸም ያስያዙት 10 ለመንግስት ገቢ ይሆናል፡፡
  19. ማሽኑ ቢበላሽ በ 5 ቀን መካከል ቀይሮም ይሁን አሰርቶ የባለንብሪቱ ይሆናል፡፡
  20. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡

ለበስm መረጃ፡- ስልክ ቁጥር፡- 0911013596/0917216107/0922003180

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት መስተዳድር በኢሉባቦር ዞን የሐሉ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት

✨ messages.ai_summary
Procurement and rental of office equipment, furniture, tires, electronics, uniforms, stationery, and road maintenance machinery for Halu District offices. Bidders need a renewed trade license, tax clearance, VAT registration, and supplier registry listing.
Save Tender