በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ብሔራዊ ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት በካፋ ዞን የቦንጋ ከተማ ፋይ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል።
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ
በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ብሔራዊ ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት በካፋ ዞን የቦንጋ ከተማ ፋይ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት በስሩ ላሉት መ/ቤቶች በሎት 01 የጽ/መሳርያ በሎት 02 የጽዳት ዕቃዎች በሎት 03 የህትመት አገልግሎት በሎት 04 ለስልጠና የሚሆን ሻይ ቡና በሎት 05 የመስተንግዶ ጨረታ እንዲሁም በሎት 06 ለቢሮ አገልግሎት የሚሆን የቤት ከራይ፣ በዚህ ንግድ ዘርፍ ከተሰማሩት ድርጅቶች ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል።
በዚሁ መሠረት ለመሳተፍ የሚፈልጉ አመልካቶች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሟሟላት ተጫራቾች የዘመኑን ግብር የከፈሉና በዘርፉ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸው፡-
- የግብር ከፋይነት ምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል፣
- የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ፣
- ከገቢዎች ባለስልጣን የቲን ተመዝጋቢ የሆነ፣
- የአቅራቢነት የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል፣
- ተጫራቾች በ2018 ዓ/ም የሰሩበት የመልካም ስራ አፈፃፀም ማቅረብ የሚችሉ፤
የጨረታው ሰነድ የማይመለስ 500 /አምስት መቶ ብር/ በአካዉንት ቁጥር 1000705880682 በማስያዝ ከካፋ ዞን ቦንጋ ከተማ ፋይ/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 3 መግዛት ይችላል።
በዚህ የጨረታ ማስታወቂያ ላይ ያልተገለፁ መረጃዎች በጨረታ ዶክመንት ላይ ያሉት ገዥ ይሆናሉ።
የጨረታ ሰነዱ በጨረታ ዋጋ ማቅረቢያ በታሸገ ኤንቨሎፕ ከአንድ ኦሬጅናል ቴክኒካል ና ፋይነሻል እንዲሁም ከአንድ ኮፒ ቴክኒካል ና ፋይነሻል ተዘጋጅቶ የሚቀረብ ሲሆን ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 ቀናት በአየር ላይ የሚቆይ ሆኖ በ16ኛዉ ቀን ከጥዋቱ 3፡30 ሰዓት ላይ ታሽጎ ከጥዋቱ 4፡00 ሰዓት ተጫራቾችና ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት የሚከፈት ይሆናል።
- ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በጨረታ መከፈቻ ሰዓት ያለመገኘት የጨረታውን አከፋፈት አያስተጓጉለውም፣
- የጨረታው መከፈቻ ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ በቀጣዩ የሥራ ቀን የሚከፈት ይሆናል፣
- የጨረታ ማስከበሪያ ሎት 01፡ 75,000/ሰባ አምስት ሺህ ብር/ ሎት 02፡ 30,000/ሰላሳ ሺህ ብር/ ሎት 03፡ 50,000/ሃምሳ ሺህ ብር/ ሎት 04፡ 40,000/አርባ ሺህ ብር/ በሎት 05፡ 70,000/ሰባ ሺህ ብር/ እንዲሁም ሎት 06፡ 65,000/ስልሳ አምስት ሺህ ብር/ በባንክ የተረጋገጠ CPO ማስያዝ ይኖርባቸዋል፣
- የጨረታ ዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ በፖስታ ታሽጎ የሚገባውም ሆነ የሚከፈተው በካፋ ዞን ቦንጋ ከተማ ፋይ/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 3 ይሆናል፣
- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፣
- ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 047-331-0807/805 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፣
የቦንጋ ከተማ ፋይናንስ ጽ/ቤት
