Tender Detail

Tender Details

  • Company በኢሉአባቦር ዞን የያዮ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት
  • Address ኦሮሚያ ክልል፣ ኢትዮጵያ, Phone: 0913353270
  • Website
  • Deadline04 Sep 2026, 10:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን ጋዜጣ
  • Bid Document Price500 (አምስት መቶ) ብር
  • opening dateጨረታዉ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 የስራ ቀናት ቆይቶ በ16ኛ ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት
  • Categories Office Supplies And Services , Textile, Garment & Leather , 3- Wheel Vehicle, Motorcycles And Bicycles

በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በኢሉባቦር ዞን ያዮ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት በወረዳው ለሚገኙ መሥሪያ ቤቶች ከዚህ በታች የተጠቀሱትን የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።


ግልጽ  የጨረታ ማስታወቂያ

በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በኢሉባቦር ዞን ያዮ ወረዳ ገንዘብ /ቤት 2019 በጀት ዓመት በወረዳው ለሚገኙ መሥሪያ ቤቶች ከዚህ በታች የተጠቀሱትን የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

-       የፅህፈት መሣሪያ

-       የሞተር ሳይክል

-       የሠራተኛ ደንብ ልብስ

-       የተለያዩ ጎማዎች ከእነ ከለመዳሪ

-       የቢሮ ቋሚ ዕቃዎች / Furniture/

-       የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች

ከዚህ በታች የተዘረዘረውን መስፈርት የምታሟሉ ተጫራቾች ወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።

1.      በስራው ዘርፍ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ እና 2018 ግብር ከፍሎ ፍቃዱን አሳድሶ ያጠናቀቀ።

2.      የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /ቲንያለው፣ የቫት ወይም ተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆነ

3.      ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ የሚመለስ 50,000 (ሃምሳ ሺህብር በሲፒኦ (cpo )ለእያንዳንዱ ዶክመንት ማስያዝ የሚችል

4.      የጨረታውን ዝርዝር መግለጫ ሰነድ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ ባሉት 15 (አስራ አምስትየሥራ ቀናት የማይመለስ 500 (አምስት መቶብር በመክፈል ከያዮ ወረዳ /ኢኮኖሚ ልማት /ቤት መውስድ ይችላሉ።

5.      የሚወዳደሩበት ሰነድ ስርዝ ድልዝ የሌለው እና የሚነበብ መሆን አለበት ስርዝ ድልዝ ካለው ውድቅ ይሆናል። ተወዳዳሪዎች ዋጋን የሚገልፅ ሰነድ ኦርጂናል እና ኮፒዉን ለየብቻ ፍቃድ እና የተለያዩ ተፈላጊ ሰነዶችን አያይዞ ማስገባት ይኖርባቸዋል።

6.      የጨረታ አሸናፊ የሆኑ ድርጅቶች ሆነዉ የተመረጡ የጨረታዉ ዉጤት በደብዳቤ ከተገለፀላቸዉ ቀን ጀምሮ በአስር ቀናት ዉስጥ በመቅረብ ያሸነፉበትን ዋጋ 10% ለመልካም ሥራ አፈፃፀም ዋስትና በማስያዝ ዉል መፈረም አለባቸው።

7.      ጨረታዉ ፀንቶ የሚቆይበት ጊዜ 60 (ስልሳ )ቀናት ይሆናል።

8.      ተጫራቾች የዕቃ ዝርዝር ጨረታ መወዳደሪያ በሚያቀረቡት ዋጋ ላይ ቫት ጨምሮ ወይም ያለቫት በማለትበመጨረሻዉ ገጽ ላይ ማስገባት ይጠበቅባቸዋል። መስሪያ ቤቱ የዕቃዉን ብዛት 20% ሊጨምር ወይም ሊቀንስ ይችላል።

9.      የሰራተኛ ደንብ ልብስ ለማቅረብ የሚወደደሩ ተወዳዳሪዎች የእቃዉን ናሙና ከጨረታዉ ስነድ ጋር ማቅረብ አለባቸው።

10. ፈርኒቸር ዕቃዎች ላይ የምትወዳደሩ ድርጅቶቸ እስከ መግጠም ድረስ ይሆናል።

11. በራሱ ወጪ ወይም ትራንስፖርት እስከ ያዮ ወረዳ ገንዘብ /ቤት አቅርቦ ማስረከብ አለበት።

12. ማንኛውም ተጫራቾች የጨረታ ስነድ ዘወትር በሥራ ሰዓት ዋጋ በመሙላት ለጨረታ በተዘጋጀው ሣጥን በያዮ ወረዳ ገንዘብ //ቤት እስከ 15ኛው ቀን እስከ 1130 ሰዓት ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል።

13. ጨረታዉ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 15 የስራ ቀናት ቆይቶ 16 ቀን ከጠዋቱ 400 ሰዓት ላይ ተጠናቅቆ በዚያው ቀን 430 ሰዓት ላይ ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት ይከፈታል።

14. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ቢገኙም ባይገኙም 16ኛው ቀን ከጠዋቱ 430 ሰዓት ለይ ይከፈታል። ጨረታው በሚከፈትበት ዕለት በዓል ከሆነ ወደ ሚቀጥለው የሥራ ቀን ተላልፎ ጨረታው ይከፈታል።

15. መሥሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 047 333 0352

 

በኢሉባቦር ዞን የያዮ ወረዳ ገንዘብ//ቤት

✨ messages.ai_summary
Open tender for the purchase of various goods for offices in Yayo District, Ilu Ababor Zone, Oromia, including office supplies, motorcycles, uniforms, tires, furniture, and electronics. Bidders must have a valid trade license, TIN, and VAT registration.
Save Tender