በኢሉባቦር ዞን የበቾ ወሪዳ ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2019ዓ.ም በጀት ዘመን በስሩ ላሉት የመንግስት መስሪያ ቤቶች እና መንግስታዊ ያልሆኑት ድርጅቶች አገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች የተጠቀሱትን እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የጨረታ ማስታወቂያ
በኢሉባቦር ዞን የበቾ ወሪዳ ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2019ዓ.ም በጀት ዘመን በስሩ ላሉት የመንግስት መስሪያ ቤቶች እና መንግስታዊ ያልሆኑት ድርጅቶች አገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች የተጠቀሱትን እቃዎች በግልጽ ጨሪታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
|
1 |
የጽህፊት መሳሪያ እና የተለያዩ የቢሮ አላቂ እቃዎች
|
6 |
ሞተር ሣይከሎች
|
|
2 |
የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች
|
|
|
|
3 |
የሠራተኞች ደንብ ልብስና፡ የእስፓርት ትጥቆች
|
7 |
የተለያዩ የመኪና እና የሞተር ሣይክል ጎማዎች
|
|
4 |
የተለያዪ የቢሮ ፊርኒችሮች
|
8 |
የተለያዩ የህንፃ መሣሪዎች
|
|
5 |
የተለያዪ የዉሃ ቱቦ እና ፓምፒዎች
|
|
|
በጨሪታው ለማሳተፍ የምትፈልጉ ድርጅቶች የሚከተሉትን መስፈርቶችን ማሟላት ይጠበቅባቸዋል።
1. በስራ ዘርፉ ላይ ህጋዊ የታዳሰ የንግድ ፍቃድ ያለው።
2. የቫት ተመዝጋቢ የሆነና የዘመኑ ግብር የከፈሉበት ማስረጀ ማቅረብ የሚችሉ።
3. ተጫራቾች በአቅራቢዎች ዝርዝር ዉስጥ ተመዝግበው ማስረጀ ማቅረብ የሚችል።
4. የጨረታ ማስከበሪያ ለሌሎች ጨረታዎች 20,000 (ሃያ ሺህ) በተመሰከረ CPO ብር /በካሽ ብር / ማስያዝ/ ማቅረብ የሚችል
5. ከሚከፈለው ጠቅላላ ገቢ 3% (TOT) መክፈል የሚችል።
6. VAT 7.5 ከሚከፈለዉ መክፈል የሚችል።
7. .ተጫራቾች ማስታወቂያው ከወጠበት ቀን አንስቶ ለተከታታይ እስከ 15 ስራ ቀናት የጨረታውን ሰነድ ከበቾ ወሪዳ ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 11 በማይመለስ በ200 ብር በመግዛት ሞልተው አሽጎ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ዉስጥ ማስገባት ይኖርበታል።
1. ጨረታው የሚከፈተው ከወጣበት በ16ኛው ቀን ከሰዓት በኋላ 8፡00 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ውክልና ባለው በተገኙበት ይሆናል።
2. አሸናፊው የሚያቀርበውን ዕቃ ጥራቱን እና ሞዴል ስሪቱን እንዲሁም በሌሎች ጉዳዮች በተመለከተ መስሪያ ቤቱ ውክልና የሰጠው ባለሙያ አስመስክሮ ትዕዛዝ በተሰጠበት ቀን ጀምሮ በ10 ቀን ውስጥ ማስረከብ የሚችል።
3. በጨረታው ላይ የሚያቀርበው የብርና ሣንቲም ጽሑፍ ስርዝ ድልዝ ካለው ተቀባይነት የለውም።
4. መሥሪያ በቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ ጨረታውን የመሰረዝ መብት የተጠበቀ ነው።
5. ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር፦ 0911278155 0923346822 0913193698
በኢሉባቦር ዞን የበቾ ወረዳ ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት
