Tender Detail

Tender Details

  • Company በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የወረዳ 13 ትምህርት ጽ/ቤት የሚኪሊላንድ አንደኛ እና መካከለኛ/ደ/ት/ቤት
  • Address ወደ አስኮ በሚወስደው መንገድ ብርጭቆ ኮንዶሚኒየም ጊቢ ውስጥ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0112731807
  • Website
  • Deadline03 Sep 2026, 10:00 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Price200 ብር (ሁለት መቶ ብር)
  • opening dateበ 4፡30 ሰዓት
  • Categories Food And Beverage , Health Care, Medical Industry , Office Supplies And Services

በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የወረዳ 13 ትምህርት ጽ/ቤት የሚኪሊላንድ አንደኛ እና መካከለኛ ደ/ት/ቤት


የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 001/2019ዓ.ም

በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የወረዳ 13 ትምህርት ጽ/ቤት የሚኪሊላንድ አንደኛ እና መካከለኛ ደ/ት/ቤት

ከዚህ የጨረታ ማስከበሪያ በተጫረቱበት ዘርፍ የሞሉትን በባንክ በተረጋገጠ CPO ብቻ ማስያዝ አለባቸው፡፡

  1. ሎት 1 የደንብ ልብስ ----------10,000 C /0.5%/ተሰራ
  2. ሎት 2 አላቂ የቢሮ ዕቃዎች -------10,000/አስር ሽህ/0.5%/የተሰራ
  3. ሎት 3 አላቂ የትምህርት ዕቃዎች --------3,000/11/0.5%/የተሰራ
  4. ሎት 4 የጽዳት ዕቃዎች------------5.000 /አምስት ሺህ ብር/05% የተሰራ
  5. ሎት5 ህተመት---------------------150/C/-0.5% የተሰራ
  6. ሎት 6 ቋሚ ለፕላት ለማሽነርሪ እና ለመሳሪያ መግዣ ዕቃዎች ----------12.500 አስራ ሁለት ሺህ አምስት መቶ ብር /0.5% የተሰራ
  7. ሎት7 የህክምና ዕቃዎች----------------------------------250/ሁለት መቶ አምሳ ብር 11/0.5% / የተሰራ
  8. ሎት 8 ውሃ ቆሎ እና ኩከስ ------------------------------1,000/7 /0.5% የተሰራ
  9. ሎት 9 ሰፕላንት ለማሽነሪ እና ለመሳሪያ እድሳት ጥገና-------------400/C10.3% የተሰራ

በዚህ መሰረት ከዚህ በታች የተጠቀሱትን መስፈርቶች የሚያማሱ ድርጅቶች እና ግለሰቦች በጨረታው እንዲሳተፉ ይጋብዛል፡፡

  1. በዘርፉ የተደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸዉ
  2. የግብር ከፋይ መለያ (Tin) ቁጥር ያላቸዉ
  3. የተጨማሪ እሴት ታክስ (የቫት) ተመዝጋቢ የሆኑ።
  4. የአቅራቢዎች ምዝገባ የምስክር ወረቀት ያላቸው እና በWWW.egp.ppa.gov.et የተመዘገቡ::
  5. ናሙና ሳምፕል ለሚጠየቁ ዕቃዎች ማቅረብ የሚችል።
  6. የጨረታ አሸናፈዎች ማሸነፋቸው ከተረጋገጠበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 (አሥር) የስራ ቀናት ውስጥ የውል ማስከበሪያ 10% ባሸነፉባቸው ዕቃዎች ላይ በባንከ የተረጋገጠ ሲፒአ ማስያዝና ተዋውለው ዕቃዎችን በትምህርት ቤቱ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  7. ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዋጋ በዝዙበት ሰነድ ላይ ባለው የዋጋ ማቅረቢያ ቫትን ጨምሮ በመግለፅ ዋናውን እና ኮፒውን በመሙላት በታሸገ ኤንቨሎፕ ሁለት እና ከሁለት በላይ የሆነ ፖስታ ከላይ በተጠቀሰው የሰራ ቀናት ዘውትር በስራ ሰዓት ቢሮ ቁጥር 6 ለዚህ ተብሎ በተዘጋጀው ላጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
  8. ተጫራቾች የሚያቀርቡትን ናሙናዎች ጨረታው ከመከፈቱ ከሁስት ቀን በፊት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  9. በጥቃቅን እና አነስተኛ የተደራጁ አካላት ከሆኑ በሚያመርቱበት ምርት ብቻ እና ሰነድ ለመውሰድ በሚመጡብት ጊዜ ከሚመለከተው አካል ወቅታዊ የሆነ፣ በጽ/ቤቱ ስም የተፃፈ የዋስትና ደብዳቤ ማቅረብ አለባቸው::
  10. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት ከ2:30 እስከ 11፡30 ሰዓት ድረስ የሚኪሊላንድ አንደኛ እና መካከለኛ ደ/ት/ቤት ቢሮ ቁጥር 6 በመገኘት 200 ብር (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ፡፡
  11. ጨረታው በ10ኛው ቀን ከቀኑ 11፡30 ሰዓት ላይ ያልቃል፡፡
  12. ጨረታው በ11ኛው ቀን 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በ 4፡30 ሰዓት ይከፈታል።
  13. ጨረታው ከተዘጋ በኋላ የሚመጣ የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት አይኖረውም።
  14. ት/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፈል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

አድራሻ፡- ወደ አስኮ በሚወስደው መንገድ ብርጭቆ ኮንዶሚኒየም ጊቢ ውስጥ
ስልክ ቁጥር 0-2-73-18-07/011-2-73-17-01

በአዲስ ከተማ ክፍስ ከተማ በወረዳ 13 ትምህርት ጽ/ቤት የሚኪሲሳንድ አንደኛ እና መካከሰኛ ደ/ት/ቤት

✨ messages.ai_summary
Tender for supply of goods across 9 lots: uniforms, office supplies, educational materials, cleaning items, printing, machinery/equipment, medical supplies, water corn/kukis, and spare parts. Bidders need valid trade license, TIN, VAT registration, supplier registration, and must provide samples.
Save Tender