Tender Detail

Tender Details

  • Company በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ጤና ጽ/ቤት የአበበ ቢቂላ ጤና ጣቢያ
  • Address ከግሩም ሆስፒታል 300 ሜትር በኮብልስቶን ገባ ብሎ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0112 73 20 81
  • Website
  • Deadline04 Sep 2026, 10:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Priceብር 300 (ሶስት መቶ)
  • opening dateጨረታው አየር ላይ ለተከታታይ 11 የስራ ቀናት ቆይቶ በ 11 ኛው ቀን 4፡30 ሰዓት የሚከፈት ይሆናል፡፡
  • Categories Health Care, Medical Industry , Office Supplies And Services , Laboratory Equipment And Chemicals

በአዲስ ከተማ ከፍለ ከተማ በወረዳ 5 የሚገኘው አበበ ቢቂላ ጤና ጣቢያ የ2019 ዓ.ም በጀት ዓመት የሚያስፈልጉትን የተለያዩ እቃዎች እና የላብራቶር ሬጀንት አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል፡፡


የጨረታ ማስታወቂያ

በአዲስ ከተማ ከፍለ ከተማ በወረዳ 5 የሚገኘው አበበ ቢቂላ ጤና ጣቢያ የ2019 ዓ.ም በጀት ዓመት የሚያስፈልጉትን የተለያዩ እቃዎች እና የላብራቶር ሬጀንት አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም በጨረታው ላይ መሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውንም ህጋዊ ተጫራች የሚከተሉትን መስፈርት አሟልቶ በጨረታው መወዳደር ይችላል፡፡

  • በዘርፉ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላችውና ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፡፡
  • የ2019 ዓ.ም በጀት ዓመት የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያለው፡፡
  • የዘመኑ ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር የምዝገባ የምስክር ወረቀት / የአቅራቢነት የምስክር ወረቀት/ ማቅረብ የሚችል፡፡
  • ከ 100, 000 /አንድ መቶ ሺህ / በላይ ከተጫረቱት እሴት ታከስ የተመዘገቡበት ማስረጃ ፎቶ ኮፒ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
  • ማንኛውም ተጫራች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ አስር የስራ ቀናት ውስጥ የንግድ ፍቃድ ኮፒ እና የማይመለስ ብር 300 (ሶስት መቶ) በመከፈል የጨረታውን ሰነድ በስራ ሰዓት በአዲስ ከተማ ከፍለ ከተማ ወረደ 5 አበበ ቢቂላ ጤና ጣቢያ 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር407 ግዥ ከፍል መውሰድ ይችላል፡፡
  • ተወዳዳሪዎች የጨረታውን ሰነድ አንድ ኦርጅናል አንድ ኮፒ እና የጨረታ መመሪያ ማህተም በማድረግ እና በመፈረም መመለስ ይጠበቅባቸዋል፡፡
  • በውከልና የጨረታውን ሂድት የሚፈጽም አካል በሰነዶች እና ማረጋገጫ የተረጋገጠ ውከልና ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
  • በዋጋ ማቅረብያ ፎርም ላይ ተጨማሪ እስፔስፍኬሼን መሙላት ውድድር ውስጥ አያስገባም፡፡
  • ተጫራቾች የጨረታ ማስከበርያ ካሸነፉት ዕቃ ላይ 10 ፐርሰንት የጨረታ ማስከበርያ በፅ/ቤቱ ማስያዝ ይጠበቅባቸል፡፡
  • ተጫራቾች በገዙት ሰነድ መሰረት የሚወዳደሩበትን ዋጋ ቫት በመጨመር በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ዋናውንና ኮፒ በሰም በማሸግ ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ ባሉት አስር ተከታተይየስራ ቀናት ቢሮ ቁጥር 407 ለጨረታው በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  • በተለያዩ ጥፋቶች ያልታገዱ፡፡

የጨረታ ውጤት በውስጥ ማስታወቂያ እናሳውቃለን፡፡

ማንኛውም ተጫራች መወዳደር የሚችል ሲሆን የጨረታ ማስከበሪያ እንደሚከተለው ይሆናል።

ተ.ቁ የሎት አይነት СРО(ብር) ተ.ቁ የሎት አይነት СРО (ብር)
1 ሎት 1- የጽዳት እቃ 20000 8 ሎት 8- የደንብ ልብስ ስፌት 10000
2 ሎት 1 የደንብ ልብስ 30000 9 ሎት 9 - የተለያዩ የፈርኒቸር ጥገናዎች እና ሌሎች ጥገና 10000
3 ሎት 3 ህትመቶች 20000 10 ሎት 10- የመስተንግዶ 2000
4 ሎት4-የላብራቶሪ ሬጀንት 35000 11 ሎት 11- በውል የሚፈጸሙ የሙያ አገልግሎቶች 1000
5 ሎት5 -ፈርኒቸር 35000 12 ሎት12- የጽህፈት መሳሪያ 35000
6 ሎት6 - የኤሌክትሮኒከስ 35000 13 ሎት 13- የምቃጠል መድሃኒት  
7 ሎት7 የተለያዩ የኤሌከትሮኒከስ ጥገና 5000      

በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ አበበ ቢቂላ ጤና ጣቢያ ስም በተዘጋጀ በባንክ የተዘጋጀ ሲፒአ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡

ተጫረቾች ለሚያቀርቡት እያንዳንዱ እቃ የጥራት ደረጃና አስተማማኝነት የእያንዳንዱን ናሙና ጨረታው ከመከፈቱ ከሁለት ቀናት በፊት ማቅረብ ይኖርባቸዋል የደንብ ለብስ ናሙና ጨርቅ 50 ሴንቲ ሜትር በላይ እና ጫማ ኍለት ጥንድ ማቅረብ እኖርባቹዋል፡፡ናሙና ያላቀረበ ተጫራች ለውድድር አናቀርብም ፡፡

ጨረታው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሚቆጠረው የስራ ቀናት በአስራ አንደኛው ቀን ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ተዘግቶ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት በአስራ አንደኛው የስራ ቀን ከጥዋቱ 4፡30 ሰዓት ይከፈታል፡፡

መ/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረተውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ

አድራሻ፡-አበበ ቢቂላ ጤና ጣቢያ ፡- ከግሩም ሆስፒታል 300 ሜትር በኮብልስቶን ገባ ብሎ

ለተጨማሪ መረጃ ፡-ስልክ ቁጥር 0112 73 20 8 1

በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ በወረዳ 5 አበበ ቢቂላ ጤና ጣቢያ

✨ messages.ai_summary
Tender for procurement of various supplies and laboratory reagents for Abebe Bikila Health Center, Addis Ababa. Bidders need valid trade licenses, renewed permits, and registration certificates. Items span 13 lots including cleaning supplies, lab reagents, furniture, electronics, uniforms, printing, and maintenance services.
Save Tender