Tender Detail

Tender Details

  • Company በየካ ክፍለ ከተማ የህብረት ፍሬ ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት
  • Address የካ ክፍለ ከተማ ወረዳ 03 ቤላ በቀድሞ ቀበሌ 18/ መዝናኛ ክበብ አጠገብ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011-1 26 16 01
  • Website
  • Deadline07 Sep 2026, 10:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን ጋዜጣ
  • Bid Document Priceብር 200/ሁለት መቶ ብር/ የማይመለስ
  • opening dateበዚያው ዕለት ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት
  • Categories Office Supplies And Services , Printing And Publishing , Textile, Garment & Leather

በየካ ክፍለ ከተማ የህብረት ፍሬ ቅድመ አንደኛ፤ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት የ2019 በጀት ዓመት ቀጥሎ የተዘረዘሩትን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።


ጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር 1/2019 ዓ.ም

በየካ ክፍለ ከተማ የህብረት ፍሬ ቅድመ አንደኛ፤ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት የ2019 በጀት ዓመት ቀጥሎ የተዘረዘሩትን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

ተ.ቁ ሎት የእቃ አይነት የጨረታ ማስከበሪያ ብር
1 ሎት 1 የሰራተኞች የደንብ ልብስ 3000 00
2 ሎት 2 አላቂ የቢሮ ዕቃዎች 2000 00
3 ሎት 3 ህትመት ስራዎች 1000 00
4 ሎት 4 አላቂ የትምህርት ዕቃዎች 3000 00
5 ሎት 5 አላቂ የፅዳት ዕቃዎች 2000 00
6 ሎት 6 ጥገና እቃዎች 1000 00
    ድምር 12,000 00

በዚሁ መሰረት ተጫራቾች ስመወዳደር ሲያሟሉ የሚገባው ከተ.ቁ 1 አስከ ተ.ቁ 9 የተዘረዘሩትን ሲያሟሉ ይገባል፡፡

  1. ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉበት ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፡፡
  2. ገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር ባዘጋጀው የእቃ አቅራቢዎች ዝርዝር የተመዘገቡ መሆን አለባቸው፡፡
  3. የግብር መክፈያ (Tin Number) እና የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ከፋይ የምስክር ወረቀት ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፡፡
  4. በየሎቱ የማይመለስ የጨረታ ማስከበሪያ ቢድቦንድ በባንክ በተመሰከረ (CPO) ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ማስያዝ የሚችል፡፡
  5. ለጨረታ ሰነድ በብር 200/ሁለት መቶ ብር/ የማይመለስ በመከፈል ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የሥራ ቀናት የጨረታ ሰነዱን ቢሮ 8 በመቅረብ መግዛት አለባቸው፡፡
  6. ተጫራቾች የጨረታ ማወዳደሪያውን ዋጋ በመሙላት እና ከተ.ቁ 5 የተጠቀሱትን ማስረጃ ፎቶ ኮፒ እንዲሁም ላይ በማያያዝ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጅው ሣጥን ውስጥ ማስገባት ሲኖርባቸው ሣጥኑ እስከ 11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ድረስ ክፍት ሆኖ ይቆያል፡፡ በዚያው ዕለት ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት ላይ ይታሸግና 4፡35 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ ኮፒ እና ኦርጅናል ለየብቻ ማቅረብ ይችላሉ፡፡
  7. የጨረታው አሸናፊ ለመልካም አፈፃፃም (ለውል ማስከበሪያ) ያቀረቡ የጠቅላላ ዋጋ 10% ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
  8. ናሙና ለሚያስፈልጋቸው እቃዎች ናሙና ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
  9. ት/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  10. አሸናፊ የሆኑ ተጫራቾች ውል ከወሰዱ በኋላ ያሸነፉትን ዕቃ በ7 ቀን ጊዜ ውስጥ ማቅረብ አለባቸው፡፡

አድራሻ ፡- የካ ክፍለ ከተማ ወረዳ 03 ቤሳ በቀድሞ ቀበሌ 18/መዝናኛ ክበብ አጠገብ
ስልክ 011-1 26 16 01

በየካ ክፍለ ከተማ የህብረት ፍሬ ቅድመ አንደኛ፤ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት

✨ messages.ai_summary
Tender for procurement of staff uniforms, office supplies, printing services, educational materials, cleaning supplies, and maintenance items across six lots. Bidders need valid licenses, tax compliance, and registration with the Ministry of Finance. Samples may be required.
Save Tender