የሲዳማ ብ/ክ/መንግስት ማረሚያ ቤት ኮሚሽን በ2018 በጀት ዓመት ለኮሚሽኑ ቢሮ እና ለሀዋሳ ከተማ ማዕከላዊ ማረሚያ ተቋም በሎት አንድ 1 የደህንነት ካሜራ ዕቃ አቅርቦት ግዥና የደህንነት ካሜራ ዝርጋታ ስራዎች፣ በሎት ሁለት 2 የኔትወርክ ዕቃ አቅርቦት ግዥና የኔትወርክ ዝርጋታ ስራዎች በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛትና የዝርጋታ ስራዎች ማሰራት ይፈልጋል፡፡
የሲዳማ ብ/ኪመንግስት ማረሚያ ቤት ኮሚሽን ለበንሳ ዳዬ አዲሱ ማረሚያ ተቋም በ2017 በጀት ዓመት ለህግ ታራሚዎች ለምግብ ዝግጅትና ለተለያዩ አገልግሎት የሚውሉ ቋሚና አላቂ እቃዎችን በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ በድጋሚ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የሲዳማ ብሔ/ክል/መንግስት ማረሚያ ቤቶች ኮሚሽን በ2017 በጀት ዓመት ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የቢሮ ቋሚና አላቂ ዕቃዎችን በብሔራዊ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ማረሚያ ቤቶች ኮሚሽን በ2017 በጀት ዓመት ለበንሳ ዳዬ ማረሚያ ተቋም ለቢሮ አገልግሎት የሚውል የመብራት ጀኔሬተር ግዥ በብሔራዊ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ሲዳማ ብ/ክ/መንግስት ማረሚያ ቤቶች ኮሚሽን ለበንሳ ዳዬ አዲሱ ማረሚያ ተቋም በ2017 በጀት ዓመት ለህግ ታራሚዎች ለምግብ ዝግጀት የሚውሉ የኩሽና ቁሳቁስ፣ ቋሚና አላቂ ዕቃዎችን በብሔራዊ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።