የአዲስ አበባ ፖሊስ በ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በአዲስ አበባ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሌጅ በ2018 በጀት ዓመት በአመቱ በተለያዩ ወቅት ለሚሰጣቸው ልዩ ልዩ ስልጠናዎች ለሰልጣኞች አገልግሎት የሚውሉ:፦ ሎት 1 የባህር ዛፍ ማገዶ እንጨት ግዥ በማስፈለጉ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የአ/አበባ ፖሊስ በ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የአ/አበባ ፖሊስ በ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ የስፖርት ትጥቅ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የኮ/ቀ/ክ/ከ/ፖ/መምሪያ በ2017 ዓ/ም በጀት ዓመት ለመምሪያው እና በስሩ ለሚገኙት ፖሊስ ጣቢያዎች የሚውል ከዚህ በታች በሎት የተገለፁ በጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፡፡
የአዲስ አበባ ፖሊስ ለሚደረገው ተሃድሶ ፕሮግራም ላይ የምግብ አቅርቦት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።