ድርጅታችን ዘመናዊ ህንፃ ኢንዱስትሪዎች ኃላ/የተ/የግ/ማህበር ከዚህ በታች የተዘረዘሩ የተለያዩ ጥሬ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ ግዥ ዘዴ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ድርጅታችን ዘመናዊ ህንፃ ኢንዱስትሪዎች ኃላ/የተ/የግ/ማ በሸገር ከተማ አስተዳደር ገላን ከተማ የሚገኘው የቀለም፤ የፒቪሲ ታይልስ እና የቲንካን/ጣሳ ፋብሪካዎችን ከ2017 ዓ.ም እስከ ታህሳስ 15/04/2018 ዓ.ም ድረስ ያለውን የአካባቢ ጥበቃ እና ደህንነት ጥናት ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል፡፡
በሜድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ የዘመናዊ የህንጻ ኢንዱስትሪዎች ኃ/የተ/የግል ማህበር ለተለያዩ የምርት ግብዓት የሚሆኑ የተለያዩ የማዕድን ጥሬ እቃዎችን፣ የሰራተኛ የደንብ አልባሳትን፣ የLCD Vidio display & Digital LED Advertising እና የቀለም ማሸጊያ የፕላስቲክ ባልዲ (Plastic pail) ባለ16 ሊተር እና ባለ 35 ሊትር ህጋዊ ከሆኑ አቅራቢዎች በብሄራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ የዘመናዊ የህንጻ ኢንዱስትሪዎች ኃ/የተ/የግል ማህበር በኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት በሸገር ከተማ አስተዳደር ገላን ክፍለ ከተማ ለሚገኝ ደንቢ ትምህርት ቤት የፊኒሺንግ ሥራዎችን በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ሕጋዊ ተቋራጮችን አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል፡፡
ድርጅታችን ዘመናዊ ህንፃ ኢንዱስትሪዎች ኃላ/የተ/የግ/ማህበር ከዚህ በታች የተዘረዘሩ የተለያዩ እቃዎችን ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ ግዥ ዘዴ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።