አዲስ የተቀናጀ የልማት ድርጅት በአዲስ ከተማ ከፍለ ከተማ በትምህርት፣ በጤና፣ በወጣት ልማት ዘርፍና በችግረኛ ቤተሰብ የገቢ ማስገኛ ሥራ ላይ በመሰማራት ከተለያዩ መንግሥታዊ ሴክተር መ/ቤቶችና ከኅብረተሰቡ ጋር በመተባባር በርካታ የልማት ሥራዎችን በመሥራት ላይ የሚገኝ አገር በቀል የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅት ነው።
ድርጅታችን 3/ሶስት/ የተለያዩ ቢሮዎች ያሉት ሲሆን የ3ቱንም ቢሮዎች የጥበቃ ሥራ በአስቀጣሪ ድርጅቶች /ኤጀንሲዎች/ አማካኝነት ማሠራት ይፈልጋል።
አዲስ የተቀናጀ የልማት ድርጅት በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ በተለያዩ ወረዳዎች በትምህርት፣ በጤና እና በወጣት ልማት ዘርፎች በርካታ የልማት ሥራዎችን በማከናወን ላይ የሚገኝ በጎ አድራጎት ድርጅት ነው፡፡ ድጋፍ ለሚያደርግላቸው ተማሪዎች የጆሮ ማዳመጫ መሣሪያ እና ድጋፍ ለሚያደርግላቸው ወላጆች የዶሮ ጫጩት 70 ቀን እድሜ ያላቸው/ ብዛት 1250 የዶሮ ጫጩት መግዛት ይፈልጋል፡፡
አዲስ የተቀናጀ የልማት ድርጅት በአዲስ ከተማ ከፍለ ከተማ በተለያዩ ወረዳዎች በትምህርት፣ በጤና እና በወጣት ልማት ዘርፎች በርካታ የልማት ሥራዎችን በማከናወን ላይ የሚገኝ በጎ አድራጎት ድርጅት ነው:: ድርጅታችን ድጋፍ ለሚያደርግላቸው ቤተሰቦች 02 (ሁለት) የመፀዳጃ ቤቶችን ማስገንባት ይፈልጋል::
ድርጅታችን አዲስ የተቀናጀ የልማት ድርጅት ድጋፍ ለሚያደርግላቸው ቤተሰቦች ቤት እድሳት አገልግሎት የሚውል 570 (ኣምስት መቶ ሰባ) ባለ 35 ጌጅ አንደኛ ደረጃ የጣሪያ ቆርቆሮ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።