ዋንዛ ፈርኒሺንግ ኢንዱስትሪ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር ከታች የተዘረዘሩትን ለእንጨት ስራ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ጣውላዎችን በግልፅ ጨረታ ግዥ ዘዴ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ዋንዛ ፈርኒሺንግ ኢንዱስትሪ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር ከታች የተዘረዘሩትን የተለያዩ የባህር ዛፍ /ምሰሶ/ በግልፅ ጨረታ ግዥ ዘዴ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
ዋንዛ ፈርኒሺንግ ኢንዱስትሪ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር ለአዲስ አበባ ሳይት እና ለሀዋሳ ሳይት ከታች የተዘረዘሩትን ጥሬ ባሕር ዛፍ ምሰሶ በግልጽ ጨረታ ግዥ ዘዴ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
ዋንዛ ፈርኒሺንግ ኢንዱስትሪ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር 5000 (አምስት ሺህ) የተቀቀለ የባህር ዛፍ ምሰሶ ልደታ ካለው የዋንዛ ፈርኒሺንግ መቀቀያ ፋብሪካ ጭኖ ወደ ቃሊቲ የኢትዮ ቴሌኮም ድርጅት ግቢ ማድረስ እና የቁም ነጭ ባህር ዛፍ ከድሬ (ሸገር ሲቲ) ከእንጦጦ አስር ኪሎ እና ከአንቆርጫ ዛፎቹ ከተቆረጡበት አካባቢ በመጫን ወደ ልደታ ዋንዛ ፈርኒሺንግ መቀቀያ ፋብሪካ የሚያደርስ የጭነት መኪና አገልግሎት ግዥ በግልፅ ጨረታ ግዥ ዘዴ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡