የሰመራ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተገለጹ የተለያዩ የተወረሱ ዕቃዎችን በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ጨ.ቁ 15/2018 ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሰመራ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተገለጹ የተለያዩ የተወረሱ ዕቃዎችን በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ጨ.ቁ 04/2018 ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
የሰመራ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተለገጹ የተወረሱ ዕቃዎችን በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ጨ.ቁ 03/2018 ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሰመራ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተገለጹ የተለያዩ የተወረሱ ዕቃዎችን በሐራጅና ግልጽ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ጨ.ቁ 17/2017 ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
በጉምሩክ ኮሚሽን የሰመራ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት ለ2018 በጀት ዓመት ለቅ/ጽ/ቤቱ ለሰራተኞት ሰርቪስ አገልግሎት የሚሰጡ 04 /አራት/ ኮስተር ተሽከርካሪዎች፣ 01 (አንድ) ሃይሩፍ እና 02 (ሁለት) ሃይሉክስ ደብል ገቢና በአንድ ሎት ለሰመራ አየር ጠባይ ተስማሚ የሆኑ ወንበሮች ከጨርቅ የተሰራ እና ኤሲ (AC) ያላቸው በግልጽ ጨረታ ግዥ አወዳድሮ ለአንድ (01) ዓመት የሚቆይ ውል መያዝ ይፈልጋል።
የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጉምሩክ ኮሚሽን የሰመራ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት የተሽከርካሪ ጥገና አገልግሎት (ጋራዥ) ግዥ ብቃትና ፍላጎት ያላቸውን ተጫራቾች በብሄራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የሰመራ ጉምሩክ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተገለጸ የተለያዩ የተተወና የተወረሱ ዕቃዎችን በሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ጨ.ቁ. /12/2017 ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሽጥ ይፈልጋል።