ገነት ሆቴል የጥራት ደረጃቸውን የጠበቁ የበሬና የበግ ተዋጽኦ፣የዶርና የዓሣ ተዋጽኦ እና አትክልትና ፍራፍሬ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
ገነት ሆቴል የጥራት ደረጃቸውን የጠበቁ የዶሮ እና የአሳ ተዋፅኦ እንዲሁም የአትክልትና ፍራፍሬ ምርቶችን አወዳድሮ አብሮ መስራት ይፈልጋል፡፡
ገነት ሆቴል የጥራት ደረጃቸውን የጠበቁ የበሬ እና የበግ ተዋፅኦ የዶሮ እና የአሳ ተዋፅኦ እንዲሁም የአትክልትና ፍራፍሬ ምርቶችን አወዳድሮ አብሮ መስራት ይፈልጋል።
ገነት ሆቴል በግቢው ውስጥ ያሉትን ነባር የሬስቶራንት ክፍል፣ የመጸዳጃ እና መታጠቢያ ክፍሎች፣ ባርና በረንዳ፣ የአዳራሽ መግቢያ አካባቢ ቦታዎችን የግንባታ እድሳት ስራን ለማሰራት ብቁ የሆኑ የሃገር በቀል የህንጻ ወይም የጠቅላላ ስራ ተቋራጭ ደረጃ 5 (አምስት) እና ከዚያ በላይ የሆኑትን ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ በማወዳደር ማሰራት ይፈልጋል፡፡
ገነት ሆቴል የመኪና ፓርኪንግ ቦታ አሰራር ስርዓት ለመቆጣጠር የፓርኪንግ ስርዓት መቆጣጠሪያ ማሽን ገጠማና ተያያዥ ስራዎችን የሚሰሩ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ በማወዳደር ማሰራት ይፈልጋል፡፡
ገነት ሆቴል በግቢው ውስጥ ያለውን የመጠጥ ጉርጓድ ውሃ ጥገና ስራ ለማሰራት ብቁ የሆኑ የሃገር በቀል በጉርጓድ ውሃ ስራ ተቋራጭነት ደረጃ-5 (አምስት) እና ከዚያ በላይ የሆኑትን ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ በማወዳደር ማሰራት ይፈልጋል፡፡