ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ዲዛይንና ግንባታ ቁጥጥር ድርጅት የ2018 በጀት ዓመት አጠቃላይ የሂሳብ እንቅስቃሴ በሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በማውጣት አወዳድሮ በውጭ ኦዲተር ኦዲት ማስደረግ ይፈለጋል፡፡
ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ዲዛይንና ግንባታ ቁጥጥር ድርጅት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ኤሌክትሮኒክሶች (ኮምፒውተር፣ ፕሪንተር፣ ፎቶ ኮፒ ማሽን) በሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ዲዛይንና ግንባታ ቁጥጥር ድርጅት በክልሉ ከሚገኙ መስኖ ፕሮጀክቶች ውስጥ ሁለት አነስተኛ መስኖ ፕሮጀክቶችን የጥናትና ዲዛይን ሥራ ለማሠራት በዘርፉ ልምድ ያላቸውን አማካሪ /ፍሪላንሰር/ በሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በማውጣት አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።
ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ዲዛይንና ግንባታ ቁጥጥር ድርጅት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ኤሌክትሮኒክስ (ኮምፒውተር፣ ፕሪንተር ፎቶ ኮፒ ማሽን እና ፕሮጀክተር) በሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በማውጣት አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ዲዛይንና ግንባታ ቁጥጥር ድርጅት ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ ኤሌክትሮኒክሶች (ኮምፒውተር፣ ፕሪንተር ፣ ፎቶ ኮፒ ማሽን እና ፕሮጀክተር) በሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በማውጣት አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡