የትምህርት መሳሪያዎች ማምረቻ እና ማከፋፈያ ድርጅታችን ለህትመት ሥራ አገልግሎት የሚውል የተለያዩ የህትመት ግብዓቶች ግዥ ለመፈጸም ብቃት ያላቸው አምራች እና አከፋፋይ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የትምህርት መሳሪያዎች ማምረቻ እና ማከፋፈያ ድርጅት የተለያዩ የፈርኒቸር ግብዓቶች ግዥ ለመፈጸም ብቃት ያላቸው አምራች እና አከፋፋይ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የትምህርት መሳሪያዎች ማምረቻ እና ማከፋፈያ ድርጅት የተለያዩ መጽሐፍት ሽፋን ህትመት ሥራ አገልግሎት ግዥ ለመፈጸም ብቃት ያላቸው በህትመት ዘርፍ የተሰማሩ ማተሚያ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግ የትምህርት መሳሪያዎች ማምረቻ እና ማከፋፈያ ድርጅት ለህትመት ስራ አገልግሎት የሚውል የተለያዩ የህትመት ግብዓት ግዥ ለመፈጸም ብቃት ያላቸው አምራች እና አከፋፋይ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ የትምህርት መሳሪያዎች ማምረቻ እና ማከፋፈያ ድርጅት የተለያዩ የፈርኒቸር ግብዓቶች እና መገጣጠሚያና ማጠናቀቂያ እቃዎች ግዥ ግልጽ ጨረታ ቁጥር EMPDE/NCB/11/2018 ድርጅታችን ለፈርኒቸር ምርት ሥራ አገልግሎት የሚዉል የተለያዩ የፈርኒቸር ግብዓቶች እና መገጣጠሚያና ማጠናቀቂያ እቃዎች ግዥ ለመፈጸም ብቃት ያላቸው አምራች እና አከፋፋይድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወ
ድርጅታችን የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ የትምህርት መሳሪያዎች ማምረቻ እና ማከፋፈያ የሳኩራይ ባለ 4 ዩኒት ማሽን የጥገና የአገልግሎት ግዥ ለመፈጸም ብቃት ያላቸው በዘርፉ የተሰማሩ አገልግሎት ሰጪ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሽኑን ማስጠገን ይፈልጋል፡፡