የህፃናትና ወጣቶች ቴአትርና ሲኒማ ኮምፕሌክስ ሁለት አውቶሞቢል ዲዛየር መኪና በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት
አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የቴአትር ቤቶች አስተዳደር ድርጅት ሶማሌ ተራ አካባቢ በተቋሙ ስም ያለውን ክፍት ቦታ ለፓርኪንግ አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል፡፡
አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የቴያትር ቤቶች አስተዳደር ድርጅት ፍላሚንጎ አካባቢ አዲስ ባስገነባው የህፃናትና ወጣቶች ቴአትርና ሲኒማ ኮምፕሌክስ ባለ 10 ወለል (G-10) ዘመናዊ ህንጻ በሙሉ ወይም በከፊል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል።።
አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የቴያትር ቤቶች አስተዳደር ድርጅት ፍላሚንጎ አካባቢ አዲስ ባስገነባው የህፃናትና ወጣቶች ቴአትርና ሲኒማ ኮምፕሌክስ ባለ 10 ወለል (G +10) ዘመና ህንጻ በሙሉ ወይም በከፊል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል።
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የቴአትር ቤቶች አስተዳደር ድርጅት CCTV ካሜራ ከነሙሉ ግብአቱ እና ከነገጠማው በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የቴያትር ቤቶች አስተዳደር ድርጅት ፍላሚንጎ አካባቢ አዲስ ባስገነባው የህፃናትና ወጣቶች ቴአትርና ሲኒማ ኮምፕሌክስ በላይኛው እና በታችኛው በር እንዲሁም ፒያሳ በሚገኘው ሃገር ፍቅር ቴያትር ቤት በሚገኘው በር በጠቅላላ ለ3 በር ለመኪና ማቆሚያ (Parking) የሚሆን የመኪና መግቢያና መውጫ መቆጣጠሪያ ማሽን ከነገጠማው እንዲሁም የማስተዳደር ስራውን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።