የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ያገለገሉ የተለያዩ ቁርጥራጭ ብረታ ብረቶች ፣ ሙሉና ቁርጥራጭ ቆርቆሮዎች ፣ የተሸከርካሪ መለዋወጫ ፣ የተሸከርካሪ መብራቶች እና ፊልትሮዎች ፣ አሮጌ ጠረጴዛ ፣ ወንበር እና ሼልፍ ፣ የተለያዩ ካርትሬጅ ፣ ባዶ ላርጐ ጀሪካን በለ 5 ሊትር ፣ የቀለም ቆርቆሮዎች ፣ የተለያዩ ያገለገሉ የተሽከርካሪ ጐማዎች ፣የተለያዩ ጋዜጣዎች ፣ የተቃጠለ ዘይት ፣ ፈርነስ ፣ ያገለገሉ የIT እቃዎች (ኮምፒውተር ፣ ላፕቶፕ ፣ ዩፒኤስ ፣ ፕሪንተር) እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት የተለያዩ መጠን ያላቸው ብረታ ብረቶችና ኤሌክሮዶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፤
የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ሙሉ ለሙሉ ክፍያቸው የተጠናቀቀ 04 (አራት) ኮንደሚኒየም ሱቆች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ እና በ2019 በጀት ዓመት ለክርስትና እምነት ተከታዮች የዳልጋ ከብት ሥጋ መሸጫ ሱቆችን /ኮንቴይነሮችን/ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል፡፡
የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት በ2019 በጀት ዓመት ከሚያርዳቸው እንሰሳት የሚገኘውን የተለያዩ ተረፈ-ምርቶች ማለትም የዳልጋ ከብት ቁርዝ፣ የልብ ቧንቧ’አንጀት’ቴስቲክል’ የሽሆና ጥፍር እና የበግና ፍየል ቴስቲክል’ቁርዝ’ የግመል ቆዳ እና ሌሎች በጨረታ ሰነዱ ላይ የሚገለፁ ተረፈ-ምርቶችን ጨምሮ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የተለያዩ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፤ የውሻ መኖ ማሸጊያ ኘላስቲክ፣ የተለያዩ የፅዳት ዕቃዎች፣ የተለያዩ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች የተለያዩ ማሽኖች፡- Air Compressor ፣ Bench Grinder፣ Hand Grinder ፣የማዳበሪያ መስፊያ ማሽን፣ ማቀዝቀዣ /ፍሪጅ/፣ የልብስ ማጠቢያ ማሽን፣ የውሃ ማሞቂያ ታንከር እና ሌሎች በኤሌክትሪክ የሚሠራ ሞተር ሳይክል፣ Submersible Trush pump፣ የሞራ መሳቢያ ፓምኘ፣ የሸሆና ጥፍር መንቀያ/Hooves Remover/፣ Servo Motor እና ሌሎች፣ ለቢሮ ዕቃዎች ጥገና የሚያገለግሉ የተለያዩ እቃዎች፣
አዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ሙሉ ለሙሉ ክፍያቸው የተጠናቀቀ 04 (አራት) ኮንደሚኒየም ሱቆች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት በ2019 በጀት ዓመት ለክርስትና እምነት ተከታዮች የዳልጋ ከብት ሥጋ መሸጫ እና የበግና ፍየል ሥጋ መሸጫ የሚሆን እንዲሁም ለእስልምና እምነት ተከታዮች የበግና ፍየል ሥጋ መሸጫ የሚሆን የተለያዩ ሱቆችን /ኮንቴይነሮችን/ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል፡፡
የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ከሰኔ 01 ቀን 2018 ዓ.ም እስከ ሰኔ 30 ቀን 2018ዓ.ም ለሚያመርተው በየእለቱ ከሚታረዱ ከዳልጋ ከብት የሚገኝውን እርጥብ ቆዳና ከበጎች እና የፍየሎች የሚገኝው እርጥብ ሌጦ፣ የስጋና አጥንት መኖ፣ የዳልጋ ከብት ቀንድ እና ለሳሙና መስሪያ ግብዓት የሚሆነውን የተነጠረ ሞራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት በ2019 በጀት ዓመት ከሚያርዳቸው እንሰሳት የሚገኘውን የተለያዩ ተረፈ-ምርቶች ማለትም የዳልጋ ከብት የሽሆና ጅማት፣ ቁርዝ ቀንድ፣ ሀሞት፣ የልብ ቧንቧ’የግንባር ቆዳ’ትንሹ አንጀት’ቴስቲክል’ የሽሆና ጥፍር እና የበግና ፍየል አንጀት’ቴስቲክል’ቁርዝ’ የግመል ቆዳ’ እና ሌሎች በጨረታ ሰነዱ ላይ የሚገለፁ ተረፈ-ምርቶችን ጨምሮ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡